Get Mystery Box with random crypto!

➥ የዩሮፓ ሊግ የቀጥታ ስርጭት.... ሴቪያ ከ ማንቸስተር ዩናይትድ | ቅኝት በኳስ ሜዳ | Kegnit be Kuas Meda

➥ የዩሮፓ ሊግ የቀጥታ ስርጭት....

ሴቪያ ከ ማንቸስተር ዩናይትድ

አፍሩ ፊልም ፕሮሞሽንና ኢንተርቴይመንት ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፕሬሽን ጋር በመተባበር በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ወደ አድማጭ ተመልካቾቹ እያደረሱት የሚገኙት "ቅኝት በኳስ ሜዳ" የቀጥታ የእግርኳስ ስርጭት ፕሮግራም ዛሬ ደግሞ ጉዞውን ወደ ስፔን በማድረግ በዩሮፓ ሊግ የሩብ ፍጻሜ የመልስ መርሐግብር የስፔኑ ሴቪያ ከእንግሊዙ ማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ዛሬ ምሽት 4:00 ላይ የሚያደርጉትን አጓጊ ጨዋታ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በአገር አቀፍ ስርጭት ከተለያዩ ሽልማቶች ጋር በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ወደ እርስዎ እናደርሳለን።

ሴቪያ ከማንቸስተር ዩናይትድ
ራሞን ሳንቼዝ ፒዙዋን
ኤፍኤም አዲስ 97.1
ከ3:00 ጀምሮ

➥ የዩሮፓ ሊግ አጓጊ ምሽቶችን ዛሬ ከ3:00 ጀምሮ በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ይከታተሉ!!

ቅኝት በኳስ ሜዳ