Get Mystery Box with random crypto!

⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_historyyy — ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤ Ι
የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_historyyy — ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤
የሰርጥ አድራሻ: @islamic_historyyy
ምድቦች: ስዕሎች እና ፎቶዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.48K
የሰርጥ መግለጫ

"በጊዜያቱ እምላለሁ ሰው ሁሉ በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ነው እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት በእውነትም አደራ የተባባሉት በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ"
ሱ,ዐስር፦(1፥3)
ለማንኛውም ጥያቄ እና ለማስታወቂያ ስራ ➱ @Mahiro_fkr
You tube channel➘➘➘
https://youtube.com/channel/UCUYbaX1b-BcwERNZybzSNYw

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 29

2022-10-08 21:57:11
ዩንቨርስቲ እና የሴት ህይወት 2
............................................
............................................
............................................
............................................
እጅግ በጣም በቅርብ ቀን
✎በፎዝያ
Islamic History (Mahir)
1.0K viewsالحب الأسود, 18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 20:52:33 ለምዕመናን ወደ ጀነት የመግባት ዋነኛው ሚስጥር መልካም በመስራት የሚያከማቹት ምንዳ(ሀሰናት) ነው። የሚያስደስተው እና ተስፋችን እንዲያብብ ከሚያደርጉ ብስራቶች ደግሞ ሚዛንን የሚሞላ ቃል እንዳለ በአሽረፈል ኸልቅ መጠቆማችን ነው። ረሱል  ﷺ እንዲህ  ይሉናል፦   "አልሀምዱሊላህ"ሚዛንን ትሞላለች። ┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄ t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0 https://bit.ly/3PJRnHE
1.5K viewsالحب الأسود, 17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 20:51:45 ለምዕመናን ወደ ጀነት የመግባት ዋነኛው ሚስጥር መልካም በመስራት የሚያከማቹት ምንዳ(ሀሰናት) ነው።

የሚያስደስተው እና ተስፋችን እንዲያብብ ከሚያደርጉ ብስራቶች ደግሞ ሚዛንን የሚሞላ ቃል እንዳለ በአሽረፈል ኸልቅ መጠቆማችን ነው።

ረሱል  ﷺ እንዲህ  ይሉናል፦
  "አልሀምዱሊላህ"ሚዛንን ትሞላለች።

┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
1.5K viewsالحب الأسود, 17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 20:50:01 #ሳያዛት…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إذا أنْفَقَتِ المَرْأَةُ مِن كَسْبِ زَوْجِها، عن غيرِ أمْرِهِ، فَلَهُ نِصْفُ أجْرِهِ.﴾

“ሴትዬዋ ከባሏ ገንዘብ ላይ ሳያዛት ሰደቃ ብትሰጥ ለሱ ግማሽ ምንዳ ይኖረዋል።”

ቡኻሪ ዘግበውታል: 2066

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
1.5K viewsالحب الأسود, 17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 20:49:53 #መሸጡንም…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنَّ اللهَ إذا حرَّم على قومٍ أكلَ شيءٍ حرَّم عليهم ثمنَه﴾

“አላህ አንድን ነገር በህዝቦች ላይ ክልክል ካደረገ፤ መሸጡንም ክልክል አድርጎል።”

አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል: 3488

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
1.3K viewsالحب الأسود, 17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 20:49:48 #በአንድ ሺህ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿صلاةٌ في مَسْجِدِي أفضلُ من ألفِ صلاةٍ فِيما سِواهُ إلا المسجِدَ الحرامَ،﴾

“መዲና በሚገኘው መስጂዴ ውስጥ የሚሰገድ ሰላት ሌላ ቦታ ከሚሰገድ ሰላት በአንድ ሺህ ብልጫ አለው። መስጂደል ሐረም ሲቀር።”

ሶሂህ አልጃሚዕ: 3838

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
1.3K viewsالحب الأسود, 17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 20:49:40 #ስሟን ቀይረው…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿يَشْرَبُ ناسٌ من أُمَّتِي الخمرَ، يُسَمُّونَها بغيرِ اسْمِها﴾

“ከህዝቦቼ የሆኑ ሰዎች አስካሪ መጠጥን ስሟን እየቀየሩ የሚጠጧት ይመጣሉ።”

ሶሂህ አልጃሚዕ:8092

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
1.2K viewsالحب الأسود, 17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 20:49:13 #የዱኒያ ፍቅር

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿قَلْبُ الشَّيْخِ شابٌّ على حُبِّ اثْنَتَيْنِ: حُبِّ العَيْشِ، والْمالِ.﴾

“የሽማግሌን ልብ እንደ ወጣት የሚያደርገው ሁለት ነገሮችን መውደድ ነው። ረጅም እድሜና ገንዘብ መውደድ ነው።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 1046

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
1.2K viewsالحب الأسود, 17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 20:48:59 #አማኝ ማለት…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿المؤمنُ مَن أَمِنَهُ النّاسُ على أَموالِهمْ وأَنفُسِهمْ والمُهاجِرُ مَن هجرَ الخَطايا والذُّنوبَ﴾

“አማኝ ማለት ሰዎች በገንዘባቸውም በነፍሳቸውም ያመኑት ነው። ስደተኛ ማለት ከወንጀልና ሀጢያት የተሰደደ (የታቀበ) ነው።”

ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 3193

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
1.2K viewsالحب الأسود, 17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 20:48:50 #በዲነል ኢስላም ውስጥ ቢደዓቱል ሀሰና የሚባል ነገር አለ?

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَن عَمِلَ عَمَلًا ليسَ عليه أمْرُنا فَهو رَدٌّ.﴾

“የእኛ ትዕዛዝ የሌለበትን ስራ የስራ ስራው ተመላሽ ነው።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 1718

ኢማሙ ማሊክ (رحمه ﷲ) እንዲህ ይላሉ፦

“በኢስላም ውስጥ አዲስ ቢድዓን ፈጥሮ ያ ቢድዐ መልካም ናት ብሎ የሞገተ በርግጥም የአላህ መልእክተኛ ተልእኳቸው ላይ ሸፍጥ ሰርተዋል ብሎ ምግቷል። ምክንያቱም አላህ እንዲህ ብሏል፦ ‘ዛሬ ለናንተ ሀማኖታችሁን ሞላሁላችሁ’ያኔ ዲን ያልነበረ ዛሬ ዲን አይሆንም።”

አል‐ኢቲሷም ሊሻጢቢይ:  1/28

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
1.3K viewsالحب الأسود, 17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ