#መሸጡንም… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إنَّ اللهَ إذا حرَّم على قومٍ أكلَ شيءٍ حرَّم عليهم ثمنَه﴾ “አላህ አንድን ነገር በህዝቦች ላይ ክልክል ካደረገ፤ መሸጡንም ክልክል አድርጎል።” አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል: 3488 ┄┉┉✽» ✿ »✽┉┉┄ t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0 https://bit.ly/3PJRnHE 1.3K viewsالحب الأسود, 17:49