#ሳያዛት… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إذا أنْفَقَتِ المَرْأَةُ مِن كَسْبِ زَوْجِها، عن غيرِ أمْرِهِ، فَلَهُ نِصْفُ أجْرِهِ.﴾ “ሴትዬዋ ከባሏ ገንዘብ ላይ ሳያዛት ሰደቃ ብትሰጥ ለሱ ግማሽ ምንዳ ይኖረዋል።” ቡኻሪ ዘግበውታል: 2066 ┄┉┉✽» ✿ »✽┉┉┄ t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0 https://bit.ly/3PJRnHE 1.5K viewsالحب الأسود, 17:50