ለምዕመናን ወደ ጀነት የመግባት ዋነኛው ሚስጥር መልካም በመስራት የሚያከማቹት ምንዳ(ሀሰናት) ነው። የሚያስደስተው እና ተስፋችን እንዲያብብ ከሚያደርጉ ብስራቶች ደግሞ ሚዛንን የሚሞላ ቃል እንዳለ በአሽረፈል ኸልቅ መጠቆማችን ነው። ረሱል ﷺ እንዲህ ይሉናል፦ "አልሀምዱሊላህ"ሚዛንን ትሞላለች። ┉┉✽» ✿ »✽┉┉┄ t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0 https://bit.ly/3PJRnHE 1.5K viewsالحب الأسود, 17:51