#የዱኒያ ፍቅር ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿قَلْبُ الشَّيْخِ شابٌّ على حُبِّ اثْنَتَيْنِ: حُبِّ العَيْشِ، والْمالِ.﴾ “የሽማግሌን ልብ እንደ ወጣት የሚያደርገው ሁለት ነገሮችን መውደድ ነው። ረጅም እድሜና ገንዘብ መውደድ ነው።” ሙስሊም ዘግበውታል: 1046 ┄┉┉✽» ✿ »✽┉┉┄ t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0 https://bit.ly/3PJRnHE 1.2K viewsالحب الأسود, 17:49