Get Mystery Box with random crypto!

⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_historyyy — ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤ Ι
የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_historyyy — ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤
የሰርጥ አድራሻ: @islamic_historyyy
ምድቦች: ስዕሎች እና ፎቶዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.48K
የሰርጥ መግለጫ

"በጊዜያቱ እምላለሁ ሰው ሁሉ በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ነው እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት በእውነትም አደራ የተባባሉት በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ"
ሱ,ዐስር፦(1፥3)
ለማንኛውም ጥያቄ እና ለማስታወቂያ ስራ ➱ @Mahiro_fkr
You tube channel➘➘➘
https://youtube.com/channel/UCUYbaX1b-BcwERNZybzSNYw

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 23

2022-11-03 19:21:50 #ዝም ይበል!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إذا غَضِبَ أحدُكم فلْيسكتْ.﴾

“አንዳችሁ በተቆጣ ግዜ ዝም ይበል።”

ሶሂህ አልጃሚዕ: 693

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
1.4K views(: الحب الأسود, 16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 19:21:40 #ገርገራ ላይ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنَّ اللهَ يقبلُ توبةَ العبدِ مالم يُغَرْغِرْ﴾

“አላህ ከባሪያው ላይ ተውበቱን ይቀበለዋል ገርገራ ‘ጣረ ሞት’ ላይ እስካልደረስ ድረስ።”

ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 3537

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
1.5K views(: الحب الأسود, 16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 16:27:07 #ኢብኑል_ጀውዚይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :-

"ወደ ራስህ መመልከት ከፈለግክ በመዳፍህ እፍኝ አፈር ያዝ ፣ ከሱ ነው የተፈጠርከው ፣ ወደሱም ነው የምትመለሰው ፣ ከሱም ነው የምትወጣው።"

۞【التذكرة فى الوعظ【١٦٩/١】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
•••የሰለፎች ኮቴ••• ይቀላቀሉ
https://t.me/selefs_footstep
1.8K viewsFurqan Online Quran, 13:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 06:35:48 """"""አዝካሩ ሰባህ """"""

""""""

አዝካሩ ሰባህ (የጠዋት ዚክር)

ሌሊቱ ሲነጋ ሲገፈፍ ጨለማው
ፀሀይዋ ስቶጣ ቀኑን ልታደምቀው!!

አልኩ الحمدلله ሲገለጡ አይኖቸ
ዛሬም እድል ሰጠኝ አላደርኩም ሙቸ!!

ሱጁደ ላይ ሆኘ ላመስግን ጌታየን
ቀኑ እድያምርልኝ ነገም እድያደርሰን!!

''መቅራቱ ካለቻልን እናድምጥ

አሏህ ሰላም ያሳድረን ደና ያውለን ለዚህች ሰአት ያበቃን ለምሽቱም ያብቃን አሚን!''
2.2K views(: الحب الأسود, 03:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 23:29:49 ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው መሳተፍ ለምትፈልጉ

ለወጣ 500 ብር ካርድ
ለወጣ 250 ብር ካርድ
ለወጣ 150 ብር ካርድ

ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
226 viewsꫀꪶ ꪑꪊꫝꪖꪑꪑꪖᦔ, 20:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 22:19:42
ምርጥ ምርጥ የፍቅር ታሪኮችን በድምጽ እነ በጽሁፍ ለማግኛት
542 views(: الحب الأسود, 19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 22:19:26
#የነቢዩላሂ_ሙሀመድ(ሰ.ዐ.ወ) የህይወት ታሪክ በድምፅ መስማት ወይም በፅሁፍ ይፈልጋሉ?
እንግድያውስ ከ1-8 ክፍሎች አዘጋጅተን ከች ብለናል ወደ ቻናላችን በመቀላቀል የውዱን ነቢ ታሪክ ይስሙ/ያንብቡ።

ሙሉውን ለማግኘት ከፈለጉ ከስር ሙሉውን ለማግኘት ሚለውን ሲጫኑ ቀጥታ ታሪኩ ጋር ይወስዳችኃል።

ማሳሰቢያ:– የውሸት ማስታወቂያ አይደለም ተለቋል፤ገብታቹ ማየት ነው።

ሙስሊም አይዋሽም ውሸት ሀራም ነው
486 views(: الحب الأسود, 19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 22:11:21 #የስኬት_መንገድ

የአንድ ሰው ትልቅነት የሚለካው በመከበሩ ሳይሆን በማክበሩ ነዉ ::

ሰው በማግኘቱ ከተደሰትክ ተረኛ
አንተ መሆንህ አትርሳ ::

የሚያያኮራ ስራ ማለት የተቸገረን
መርዳት ነዉ ::

ግዜህን በምታገኘው ፍሬ ሳይሆን በምትዘራው ፍሬ ለካው ::

ውሸት ፍጥነት አላት እውነት ግን ፅናት ናት ::

እንቅፋቶች እንደ ቢላዋ ናቸው በስለቱ ከያዝናቸው ይቆርጡናል በመያዝቸው ከያዝናቸው ደግሞ ይጠቅሙናል ::

ውዱ ሀብትህ እምነትህ ብቻ ነዉ አጥብቀክ ያዘው::
┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
733 views(: الحب الأسود, 19:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 22:10:23 ዝም ስትል ትሰማለህ
ዝም ስትል ታስተዉላለህ
ዝም ስትል ታስባለህ
ዝም ስትል ነፍስህን ታቃለህ
ዝም ስትል ስሜትህን ታሸንፋለህ
ዝም ስትል ብዙ የሚያወራውን ዝም ታስብለዋለህ

አንዳንዴ መልስ ካልሰጠን የተሸነፍን ይመስለናል -
ግን ነገሪየዉ እንደዛ አደለም ዝም ስንል እንደነሱ አለመሆናችንን እናረጋግጥላቸዋለን

እናም በዝምታ ዉስጥ
ብዙ ጥያቄዎች ሊመለሱ ይችላሉ
ዝምታ አስተዋይነት
እንጂ አላማወቅ አደለም
መልካም ቀን
┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
723 views(: الحب الأسود, edited  19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 22:09:43 እውነተኛ ፍቅር ማለት፦
☞ ቢላል አል-ሐበሺይ ረዲየሏሁ ዐንሁ ነብዩ ﷺሲሞቱ የነብዩ ﷺ  ፍቅር መዲና
አላስቀምጥ ብሎት አዛን ማድረጉን መተዉና መዲናን ጥሎ መሄዱ ነው፤ ይህ ብቻም
ሳይሆን ነብዩ ﷺ በህልሙ መጥተውበት ምንድነው እንዲህ መጥፋት? ለምን
አትዘይረንም?
ሲሉት ገና ሌሊቱ እንደነጋ #የነብዩን ﷺ ቀብር ዚያራ ለማድረግ መጓዙ
ነው፤ ከዛም አዛን እንዲያደርግ ለምነውት ያን ጣፋጩን አዛን ሲያደርግ የመዲና ህዝብ
በሙሉ በእንባ መራጨቱ ነው። ነብዩ ﷺ  ከሞቱ በኃላ እንጂ እንደዛ አይነት እልቅሻ
አልታየም ተብሎ በታሪክ ኢስኪፃፍ ድረስ።

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
762 views(: الحب الأسود, edited  19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ