Get Mystery Box with random crypto!

⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_historyyy — ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤ Ι
የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_historyyy — ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤
የሰርጥ አድራሻ: @islamic_historyyy
ምድቦች: ስዕሎች እና ፎቶዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.48K
የሰርጥ መግለጫ

"በጊዜያቱ እምላለሁ ሰው ሁሉ በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ነው እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት በእውነትም አደራ የተባባሉት በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ"
ሱ,ዐስር፦(1፥3)
ለማንኛውም ጥያቄ እና ለማስታወቂያ ስራ ➱ @Mahiro_fkr
You tube channel➘➘➘
https://youtube.com/channel/UCUYbaX1b-BcwERNZybzSNYw

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 26

2022-10-30 17:12:04
ነብያችን (ሰለሏሁ ዓለይ ወሰለም) እንድህ አሉ፦

"ቁርዓንን አንብቡ እሱ የቂያማ ቀን ለባለቤቱ አማላጅ ሁኖ ይመጣልና።"

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ጆይን :   ሼር  ፣ ሼር ፣ ሼር
                  بـــارك الـلــه  فـــــيــــــكـــم
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
3.0K viewsFurqan Online Quran, 14:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-30 14:28:50 ከባባድ ነው ወላሂ ይመለከታሉ ማለት ነው !?? ጉዳቸው ቀስስ እያለ ይወጣል
2.9K views(: الحب الأسود, edited  11:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-30 14:28:17
መነኮሳት እና ቄሶች ሆይ ! እረፉ ተብላችኋል። በስተርጅና ጥሩ አይደለም :))
2.8K views(: الحب الأسود, 11:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-30 10:20:57 የ(لفظ زلجلالة) ህግጋት

#ክፍል_ሁለት

ለዛሬ የምንመለከተው ስለ( لفظ الجلالۃ ) ይሆናል

#ለፍዘል_ጀላላህ ማለት በአላህ ስሞች ላይ የምትመጣዋ #ላም ናት የዝችን ላም አህካም #በሶስት መልኩ እንመለከታለን


لام الجلالۃ أتت قبلها الفتحۃ

لام الجلالۃ أتت قبلها الضَمَّا

لام الجلالۃ أتت قبلها الكسرا

እነዝህ የላሙል ጀላላህ ክፍሎች ናቸው ለፍዘል ጀላላህ በነዝህ ሁኔታ ነው የምትከሰተው እስኪ አንድ በአንድ እንይ ኢንሻ አላህ

لام الجلالۃ أتت قبلها الفتحۃ  
حكمها التفخيم   والشاهد    وفخم الام من إسم الله عن فتحٍ أو ضمٍّ كعبد ﷲ

ይህ ላም ከፊትለፊቱ ፈትሀ የመጣበት ላሙል ጀላላህ ነው ይህ ደግሞ ሑክሙ ( ፍርዱ ) #ተፍኺም ( ወፍራም ) ነው የምትሆነው እሷን ማቅጠን አይቻልም

ለምሳሌ ፦  {{ إنَّ ﷲ }}   {{ وَﷲ }}

እነዝህ ላሞች ሁለቱም ከፊትለፊታቸው የመጣው ፊደል ፈትሀ ነው ያለው ለዛ ሲባል ይወፍራል ማቅጠን አይቻልም።

لام الجلالۃ أتت قبلها الضما   
حكمها التفخيم    والشاهد    وفخم الام من إسم الله عن فتحٍ أوْ ضمٍّ كعبد الله

ይህ ደግሞ ላሙል ጀላላህ ከፊት ለፊቷ ዶማ ሲመጣባትም ሑክሙ ወይም ፍርዱ ትወፍራለች #ተፍኺም ናት ማቅጠን አይቻልም

ለምሳሌ ፦  {{ نَحْن أنصارُ ﷲ }}

እዝህ ምሳሌ ላይ ራ ዶማ ስለሆነች ላሟም ትወፍራለች ።


لام الجلالۃ أتت قبلها الكسرا  
حكمها الترقيق
    
#ላሙል_ጀላላህ ከበፊቷ ከስራህ ከመጣባት እሷም ያላት ሑክም ትቀጥናለች #ተርቂቅ ነው የምትሆነው እሷን ማስወፈር አይቻልም።

ለምሳሌ ፦ {{ لِلَّٰهِ ملك السموات }}

በዝህ ምሳሌ መሰረት የበፊተኛዋ ላም ከስራህ ስለሆነች #ላሙል_ጀላላህም ትቀጥናለች ማለት ነው ማስወፈር አይቻልም #ወሏሁ_አዕለም

ይቀጥላል ኢንሻ አላህ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን

... አብዱረህማን አቡ ዐሰይሚን

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ጆይን :   ሼር  ፣ ሼር ፣ ሼር
                  بـــارك الـلــه  فـــــيــــــكـــم
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
3.2K viewsFurqan Online Quran, 07:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-29 20:15:38 ሽቶም ይሁን ዶዶራንት ወይም ሌላም የፈለግከውን መጠን ያህል ብትቀባው ከቆይታ በኋላ ሽታው መጥፋቱ አይቀሬ ነው። ፈፅሞ የማይጠፋውና መልካም መዓዛ ያለው ሽቶ ግን ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ !?

"መልካም ስነ—ምግባር ነው።"

(እኔ የተላኩት መልካም ስነ ምግባርን ለማሟላት ነው።)
                                                               (ረሱል ﷺ)

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
3.7K views(: الحب الأسود, 17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-29 20:15:22 #ከሰዓቲቱ መድረስ ምልክቶች ውስጥ…

ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

﴿ليأتينَّ على الناس زمان ، لا يُبالي المرءُ بما أخذ المال : أمِنْ حلالٍ أم من حرام﴾

“አንድ ሰው ገንዘቡን ከሐላል ነው ወይስ ከሐራም የሚያመጣው የሚለው ደንታ የማይኖርበት ጊዜ በርግጠኝነት በሰዎች ላይ ይመጣል።”

ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 2083

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
3.5K views(: الحب الأسود, 17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-29 20:15:13 የኔ_አላህ

አል_ሀሊም ለቅጣት የማይቸኩል (ታጋሽ)
ማን አለ ግን እንደ አላህ በነገሮች ላይ የሚታገሰን?
ማን አለ በተደጋጋሚ እያጠፋን የሚታገሰን
ማን አለ እኛ ስንስት ካየ በመጥፎ ለመፈረጅ ማይቸኩል ......ማንም

ስንት ድንበር እያለፍንበት ይታገሰናል
የከለከለንን ነገሮች እየተዳፈርን 
ያዘዘዉን  እያጓደልን ይታገሰናል
ብዙ ሰጥቶን ሳናመሰግን
ሲያጎድልብን እያማረርን ይታገሰናል
በስራችን በንግግራችን በምንመለከተዉ በምናስበዉ ሁሉን አዋቂ እና ተመልካች ሆኖ ሳለ ግን ብዙዉን አልፎናል

አስባቹታል ግን በየአንዳንድ ጥፋታችን የሚቀጣን ቢሆን ?  አስባቹታል ይህን ሁሉ ጥፋታችንን ሰዉ ቢያውቀዉስ ኖሮ ብላቹ አስባቹታል ?
ግና ደስ የሚለው የኔ አላህ ሀሊም ነው እያጠፋን ወደሱ እንድንመለስ ጊዜ የሚሰጠን ለቅጣት የማይቸኩለው ታጋሹ ጌታዬ

{وَٱعْلَمُوٓاْ أَنَّ ٱللَّهَ يَعْلَمُ مَا فِيٓ أَنفُسِكُمْ فَٱحْذَرُوهُ وَٱعْلَمُوٓاْ أَنَّ  ٱللَّهَ غَفُورُ حَلِيمُُ} 

አላህም በነፍሶቻችሁ ያለዉን ነገር የሚያዉቅ መሆኑን እወቁ ተጠንቀቁትም። አላህም ታጋሽ መሀሪ መሆኑን እወቁ።

               [ሱረቱ አል_በቀራ:235]

ብዙ እንደታገስከን አስተውለን ለትእዛዞችህ የምናድር አቢድ ባሮችህ አድርገን ረቢ

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
3.4K views(: الحب الأسود, 17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-29 16:16:04 ሯእ (ر) ፊደል መቼ ነው የምትወፍረውና የምትቀጥነው?

#ክፍል_አንድ 

አብዛሀኛዎቻችን ቁርአን በምንቀራ ሰአት የማይፈወፍረውን እናስወፍራለን የማይቀጥነውን እናቀጥናለን በተለይ ደግሞ በ (ራ) ፣በኢኽፋእ ፣በኢድጋም ፣ በላሙል ጀላላህ ላይ

ከነዝህ ውስጥ ራ #አራት ሑክም ይኖራታል

1 #ራኡን መፍቱሕ(ፈትሐ የሆነችው ራ)

2 #ራኡን መክሱር (ከስራ የሆነችው ራ)

3 #ራኡን መድሙም(ደማ የሆነችው ራ)

4 #ራኡን አሳኪናህ (ስኩን የሆነችው ራ)

#ራኡን_መፍቱሕ_እሷ_ፈትሀ_ስትሆን

#ራ ፈትሐ ስትሆን በየትኛውም ቦታ ትሁን መጨረሻ ላይ ትሁን መጀመሪያ ላይ መሀከል ላይም ብትሆን ሙሉ በሙሉ (#ተፍኺም) ትወፍራለች

ለምሳሌ           {{ ألم تَرَ }}

በዝህ ቦታ ላይ #ራ ፈትሀ ናት ወፍራምም ናት 

#ራኡን_መክሱር_እሷ_ከስራ_ስትሆን

#ራ ከስራ ከሆነች በየትኛውም ቦታ ብትሆን የሷ ሑክም ሙሉ በሙሉ #ተርቂቅ (መቅጠን) ነው።

ለምሳሌ  {{ ومن شرِّ غاسقً }}

#ራ እዝህ ላይ ቀጭን ናት የምትሆነው

#ራኡን_መድሙም_ራ_ዶማ_ስትሆን

በዝህም ጊዜ እንደ ራኡን መፍቱሕ ትወፍራለች ማለትም #ተፍኺም ትሆናለች ማለት ነው በየትኛውም ቦታ ብትሆን ።

ለምሳሌ፦ {{ إنَّ قارُون }}

#ራ በዝህ ቦታ ላይ ዶማ ናት ሑክሟም ወፍራምነት #ተፍኺም ነው ።

#ራኡን_አሳኪናህ_ራ_ሱኩን_ስትሆን


#ራ ሱኩን ስትሆን ከበስተፊትለፊቷ ባለው ፊደል ሀረካ ላይ ትንጠለጠላለች ።

ከበፊቷ ያለው ፊደል ሀረካው ፈትሀ ወይም ዶማ ከሆነ ሙሉ በሙሉ ትወፍራለች

ለምሳሌ ከበፊቷ ፈትሀ ሲመጣ  ፦

{{ وقَرْنَ في بيوتكن}}

ከፊቷ ዶማ ሲመጣ ደግሞ ፦

{{ أُرْسِلَ }} 

እነዝህን ምሳሌዎች መመልከት ይቻላል እንደ ናሙና ያክል

#ራ ከፊቷ ያለው ፊደል ሀረካው ከስራ ከሆነ  ደግሞ ሙሉ በሙሉ ትቀጥናለች ።

እዝህ ላይ ማስገንዘቢያ ፦ #ራ ስኩን ሁና ከሷ ኋላ ያለው ፊደል #የእስቲዕላእ ፊደል ከሆነ ፊደሉ ከስራ ቢሆንም እሷ ትወፍራለች ።

ከፊቷ ከስራ ሲመጣ ለምሳሌ ፦

{{ فِرْعَوْنَ }}

#ራ ሱኩን ሁና ከኋላዋ #የኢስቲዕላእ ፊደል ሲመጣባት

{{ قِرْطاسٍ }}     {{ مِرْصاَد }}

በነዝህ ሰአት #ራ ትወፍራለች  ሙሉ
በሙሉ እሷን ማቅጠን ይጠላል

#ማስገንዘቢያ፦ #ራኡን_ስኩን   #ወቅፍ ላይ ከመጣች ራሷን የቻለ ሀረካ ቢኖራትም  ከፊቷ ባለው የፊደሉ ሀረካ ላይ ትመረኮዛለች። ፈትሀና ዶማ ከሆና #ትወፍራለች። ከስራ ከሆነ ደግሞ ትቀጥናለች

ለምሳሌ በፈትሀ ስትመጣ ፦

{{ ونشق القَمَر }} 
በዶማ ስትመጣ

{{ وإلی الله ترجعو الأُمُور }}

በከስራ ስትመጣ
{{ مُدَّكِرْ }}  {{ مُنْقَعِر }}

ይቀጥላል ኢንሻ  አላህ። ሼር እናድርግ ባረከሏሁ ፊኩም

አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ጆይን :   ሼር  ፣ ሼር ፣ ሼር
                  بـــارك الـلــه  فـــــيــــــكـــم
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
3.7K viewsFurqan Online Quran, 13:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-28 23:00:06 የህይወት ችግሮች ህልምህን ከማሳካት እንዲያግዱህ አትፍቀድ በተደናቀፍክ ቁጥር ጠንክረህ መመለስን ልመድ…!!

በአላህ ላይ ፅኑ እምነት ይኑርሀ
ثق بالله
Nun Tube
t.me/+erRKiinjTgc3MDE0
t.me/+erRKiinjTgc3MDE0
3.5K views(: الحب الأسود, 20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-28 22:50:15 ጉዳይህን"
>>>><<<<
ለአላህ ንገር እንጂ ለሰዎች አትንገር
ለማይሰጡህ ነገር የመፍትሄ በትር
ለርሱዉ ከነገርከው ይሆናል ገር በገር

#ኢላሂ
@Islamic_Historyyy
3.5K views(: الحب الأسود, 19:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ