Get Mystery Box with random crypto!

⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_historyyy — ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤ Ι
የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_historyyy — ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤
የሰርጥ አድራሻ: @islamic_historyyy
ምድቦች: ስዕሎች እና ፎቶዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.48K
የሰርጥ መግለጫ

"በጊዜያቱ እምላለሁ ሰው ሁሉ በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ነው እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት በእውነትም አደራ የተባባሉት በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ"
ሱ,ዐስር፦(1፥3)
ለማንኛውም ጥያቄ እና ለማስታወቂያ ስራ ➱ @Mahiro_fkr
You tube channel➘➘➘
https://youtube.com/channel/UCUYbaX1b-BcwERNZybzSNYw

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 25

2022-11-01 17:41:30 የተጅዊድ ትምህርት : 14

ከ ( التجويد المصور )  ከተሰኘው የታዋቂው የተጅዊድ ሊቅ ዶ/ር አይመን ኪታብ አጠር ባለ መልኩ የቀረበ

በወንድም ሙሀመድ ጁድ
┄┄┉┉✽‌»‌✿»‌✽‌┉┉┄┄
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ጆይን :   ሼር  ፣ ሼር ፣ ሼር
                  بـــارك الـلــه  فـــــيــــــكـــم
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
1.7K viewsFurqan Online Quran, 14:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-01 17:41:30
1.6K viewsFurqan Online Quran, 14:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-01 12:10:20 ↝የቀልቀላ ሓርፎች
ـ↜ق↝ـ
ـ↜ط↝ـ
ـ↜ب↝ـ
ـ↜ج↝ـ
ـ↜د↝ـ
ሲሆኑ በአጭሩ «قطبجد» ተብለው ይጠራሉ።

~ ቀልቀላ ማለት : ከነዚህ ፊደላት መካከል አንዱ ፊደል ስኩን ሆኖ ስማገኘው ወይም የቃሉ መጨረሻ ላይ ሆኖ በስኩን ስናቆም ከሌሎች ፊደላት በተሻለ መልኩ ነጠር አድርጎ (ጎላ አድርጎ) ማንበብ ማለት ነው።

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ጆይን :   ሼር  ፣ ሼር ፣ ሼር
                  بـــارك الـلــه  فـــــيــــــكـــم
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
2.2K viewsFurqan Online Quran, 09:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-01 00:25:28
እሰልምልሻለሁ

(ክፍል አንድ)
፨፨፨
በወላጅ ጥብቅ ክትትልና ድጋፍ አደገች፡፡ ያዉም በምቾትና በድሎት፡፡ የምትፈልገው ሁሉ እየተሟላላት፡፡ ቅርበቷ ይበልጥ ለአባቷ ነው፡፡ ሲበዛ ትወደዋለች፡፡ አምርሮ ይወዳታልም፡፡ ይሳሳላታል፡፡ ዘወትርም ይመክራታል፡ ትምህርቷ ላይ እንድታተኩር፣ ከዓላማዋ እንዳትዘናጋ፣ ጥሩ ጓደኞች እንዲኖራት፣ በኢማኗ እንድትጠነክር፣ በሶላቷ እንድትበረታ … የሁልጊዜ ምክሩ ነው፡፡

አደገች፣ በአካልም በዕድሜም ጠነከረች፡፡ 18ኛ ዓመቷን ያዘች፡፡ 11ኛ ክፍል ደረሠች፡፡
ከዕለታት አንድ ቀን......ሙሉውንን ለማንበብ JOIN ሚለውን ይጫኑ
58 viewsꫀꪶ ꪑꪊꫝꪖꪑꪑꪖᦔ, 21:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 22:43:13 "አላህን በመታዘዝ ላይ የሚያመላክትህና የሚያግዝህ ጓደኛ ካለህ በእጅህ በደንብ አጥብቀህ ያዘው፣
ጥሩ ጓደኛ መያዝ #አስቸጋሪ ፣
እሱን መለየት ደግሞ #ገር ነውና "

ኢማሙ ሻፊዕይ ረሂመሁሏህ
ሂልየቱል አውልያእ፣ 4/101

የሰለፎች ኮቴ የቴሌግራም ቻናል
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/selefs_hoof
513 viewsFurqan Online Quran, 19:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 20:32:33
789 views(: الحب الأسود, 17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 19:51:44 #አብደሏህ_ኢብኑል_ሙባረክ ረሒመሁሏህ
እንዲህ ብለዋል
:

"አንድ ሰው እውቀትን በመማር ላይ እስካለ ድረስ አዋቂ ከመሆን አይወገድም ፣ ራሱን ግን ዓሊም ነኝ ብሎ ያሰበ ጊዜ መሀይም ሆነ።"

[المجالسة وجواهر العلم (2/186)]

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
•••የሰለፎች ኮቴ••• Join
https://t.me/selefs_hoof
1.7K viewsFurqan Online Quran, 16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-30 22:43:45
2.8K views(: الحب الأسود, edited  19:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-30 22:43:23 አሰላሙ አለይኩም ሀባኢብ

ዛሬ የሆነ ነገር ልላቹ ነው አሁን ላይ ታክቶክ ካያቹ በእርግጥ እይሄንን ቪድዮ አይታችሁታል ካላያችሁትም እዩት ከስር አስቀምጠዋለሁ !!

አደራ ግን ቪድዮውን ተመልከቱት እና እኔ የምላችሁ ይገባችኋል !!

ቪድዮው ላይ ምንም ችግር ወይም የተሳሳተ ነገር የለበተም ። እውነቱን ነው የተናገረው ሂጃብ ለሙስሊም አጠቃላይ አልታዘዘም ለሙስሊም ሴቶች ብቻ ነው ሂጃ ኒቃብ.. የታዘዘው እይሄ እኮ fact ነው ። « ስለዚህ » ልትሉኝ ትችላላችሁ እኔ ማለት የፈለኩት በውሳኔአችሁ የምትቸኩሉ ሰዎች አላችሁ ምንም ሳይገባችሁ ለስድብ ለእርግማን የምትሩጡ.. አይሄ ትህክል አደለም ! መጀመሪያ ምን ማለት እንደፈለገ መረዳት ይቀድማል ሁለተኛ ደሞ ትክክል ነው ያለው ወይስ ትክክል አደለም ከዛ ወስኑ ወስኑ ስላችሁ ደሞ ተሳደቡ ማለት አደለም ሲጀመር እሱ መጥፎ ቢናገር ቢሰራ እናንተ መሳደብ ወይም ሌላ ማለት አይጠበቅባችሁም መምከርን እና እሱ ያላወቀውን ከማሳወቅ ... እና ውዶች እኔ ከዚህ ቪድዮ ብዙን ተምሬአለሁ እራሴንም ፈትሼአለሁ መጀመሪያ ላይ የሌለ ነበር የበሸቅኩ ከዛ ግን ሳስበው የተናገረው እውነት ነው ለሙስሊም ሴቶች እንጂ ሙስሊም ለተባለ ለአጠቃላይ ማህበረሰብ ሂጃብ ይልበስ የሚል በቁርአንም በሀዲስም የለም ለሴት ግን ከመልበስም አልፎ ግዴታ ነው !! እና ሁቦቼ አንቸኩል መረዳት ይቀድማል !! እላችኋለሁ ወንድማችሁ #ማሂር

ደሞ ልጁን ታቁት ይሆናል strong iman በቴሌግራም ካወቃችሁት ካላወቃችሁትም ቻናሉ
@Strong_iman
@Strong_iman

እይሄ ነው ቪድዮው ተመልከቱት
2.6K views(: الحب الأسود, edited  19:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-30 21:09:42
"እባካችሁን  ልጄን አድኑልኝ " እናት ሰሚራ

ይህ ቆንጅዬ የሁለት ወር ከሀያ ቀን ህፃን "ሀኒፍ ሲርሀም" ይባላል። በተወለደ በሳምንቱ  የአተነፋፈስ ስርአቱ ሲቀየርባቸው እናት በአስቸኳይ ጤና ጣቢያ ስትወስደው ነበር አተነፋፈሱ ትክክል እንዳልሆነና ከአቅማችን በላይ እንደሆነ ገልፀውላት ወደ ዘውዲቱ ሪፈር የፃፉላት።
ህፃን ሀኒፍ ልቡ በጣም ክፍተት አለው ሳምባውን ደም ይረጫል  ተብለው ምንም የሌላቸው እናትና አባት ተጨንቀዋል። ዘውዲቱ ሆስፒታልም ካቅሜ በላይ ነው ብሎ ወደ ጥቁር አንበሳ ልኳቸዋል።  እናትም ባልጠነከረ ወገቧ አራስ ልጅዋን ይዛ ለ1ሳምንት ጥቁር አንበሳ ተቀመጠች ከኦክስጅን ነፃ ሲሆን ግን ወደቤት ሂዱና ከ1ወር በኃላ ተመለሱ ተባሉ  የልጃቸውን ደስታ ለመስማት ቀጠሯቸውን ደርሶ ሲሄዱ በፍፁም  ያላሰቡት ሌላ ዱብዳ ተነገራቸው በዚ 1ወር ውስጥ ውጪ ሄዶ መታከም አለበት የህክምና  ወጪውም ከ1 ሚሊየን  በላይ እንደሆነ ተነገራቸው ምንም የሌላቸው እናትና አባት ተጨነቁ ቶሎ ካልደረሱለት ሊሞትባቸው እንደሚችል ሲነገራቸውያልጠበቁት ዱብ እዳ ሆነባቸው።

እናት ልጄ ሊሞትብኝ ነው እያለች ቀን ከሌት ማንባት ነው ስራዋ ምታደርገው ግራ ሲገባት ልመና ወጣች በልጅ አይፈትናቹ አራስ ልጄን አድኑልኝ #ለአላህ ብላቹ እያለች እየተማፀነች ነው።

የአቅማችንን #እናግዛቸው #ዱዓእናድርግላቸው 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሽክም ነውና ምንም ነገር ማድረግ ባንችል እንኳን #ሼር በማድረግ ለብዙዎች እናድርስላቸው
#አካውንት
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000433513758 ሰሚራ ኑርሰፋ ኡመር

#ስልክ

0912453547 አባት ሲርሀም
0904623864 እናት ሰሚራ
3.4K views(: الحب الأسود, 18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ