Get Mystery Box with random crypto!

⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_historyyy — ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤ Ι
የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_historyyy — ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤
የሰርጥ አድራሻ: @islamic_historyyy
ምድቦች: ስዕሎች እና ፎቶዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.48K
የሰርጥ መግለጫ

"በጊዜያቱ እምላለሁ ሰው ሁሉ በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ነው እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት በእውነትም አደራ የተባባሉት በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ"
ሱ,ዐስር፦(1፥3)
ለማንኛውም ጥያቄ እና ለማስታወቂያ ስራ ➱ @Mahiro_fkr
You tube channel➘➘➘
https://youtube.com/channel/UCUYbaX1b-BcwERNZybzSNYw

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 22

2022-11-04 21:11:45 #ጁምዓ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنَّ مِن أفضَلِ أيّامِكم يومَ الجُمعةِ، فأكْثِروا عليَّ الصلاةَ فيه؛ فإنَّ صلاتَكم مَعروضةٌ عليَّ.﴾

“ከቀናችሁ ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው። በዚህ ቀን በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ። ሰለዋታችሁ ለኔ ይቀርብልኛልና።”

አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 1531


┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
1.5K views(: الحب الأسود, 18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 19:32:23
#Kurulus_osman 147/148 ተለቀቀ


ኩሩሉስ ኦስማን ተለቀቀ ለማግኘት #join ይበሉ
1 viewꫀꪶ ꪑꪊꫝꪖꪑꪑꪖᦔ, 16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 19:16:22
#ቁርአንን_አስተካክሎ_መቅራት

— የአሏህ ቃል ከሰባት ሰማይ በላይ የወረደውን የፈጣሪያችንን ንግግር በትክክል በወረደበት መልኩ መቅራት ነው የሚፈለገው።

★ይህንን ታላቅ የአላህን ቃል በትክክል ለመቅራት ደግሞ በመጀመሪያ ላይ የተለያዩ ቃዒዳዎችን ትማራለክ ከተጅዊድ ጭምር።

ይህንን ቃዒዳህ የምትማረው ወደ ላይ ስትቀራ የፊደላትን #መኻሪጅ እና #ሲፋት ለማወቅ እና ለማስተካከል ትልቅ ድርሻ ስለለው ነው።

አብዘሀኛው ህዝባችን ቁርአንን በትክክል መቅራት አይችልም ለተጅዊድ ያላቸው ቦታ በጣም ዝቅተኛ ነውና።

አብዘሀኛው ህዝብ የሚፈልገው እንደምንም ብሎ ማኽተም ብቻ እንጅ በትክክል መቀራቱን አይደለም ይህ ደግሞ ትክክል አይደለም።

ቁርአን ማኽተሙ ብቻ ያለ ተጅዊድ ያለ ማስተካከል ጥቅም የለውም ወንድም እህቶች ስለዝህ በተጅዊድ ላይ ትኩረት እንስጥ።

ከፊሎች ደግሞ የተጅዊድን ት/ት የሚንቁም አሉ ግን ይዓጅብካል ስለ አንድ አሕካም ወይንም መኻሪጅ ብትጠይቀው ምንም የማይመልስልክ የተጅዊድን ት/ት ሲያጣጥልብክ ትመለከታለክ ።

ምን ማጣጣል ብቻ ይሄ ዝም ብሎ ጊዜን መጨረስ ነው ይልካልም አሏሁሙስተዓን ተጅዊድን መማርኮ #ፈርዱል_ኪፋያ ነው ፣ በሁሉም ቃሪእ ላይ ደግሞ #ፈርዱል_ዓይን ነው ይህንን አያውቁምን

እናም ወንድም እህቶች ይህንን የአሏህን ቃል በትክክል  ልንቀራ ዘንድ ሰበብ የሚሆነን እነዚህ ቃዒዳዎች የተጅዊድ ት/ቶች ስለሆኑ በጣም ትኩረት ማድረግ ይኖርብናል ።

አሏህ የሱን ቃል በትክክል ከሚያነቡትና ከሚተገብሩት ያድርገን...

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ጆይን :   ሼር  ፣ ሼር ፣ ሼር
         بـــارك الـلــه  فـــــيــــــكـــم ...
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
219 viewsFurqan Online Quran, 16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 18:53:20
#Kurulus_osman 147/148 ተለቀቀ


ኩሩሉስ ኦስማን ተለቀቀ ለማግኘት #join ይበሉ
417 viewsꫀꪶ ꪑꪊꫝꪖꪑꪑꪖᦔ, 15:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 14:57:13 #ኢብኑል_ጀውዚይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :-

"አሏህ በባሪያው መልካምን የፈለገለት ጊዜ ምላሱን በረሱል ﷺ ላይ ሶለዋት ማድረግን እንዲያበዛ ያገራለታል።"

۞【بستان الواعظين【٣٠٠/١】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
•••የሰለፎች ኮቴ••• ይቀላቀሉ
https://t.me/selefs_footstep
1.1K viewsFurqan Online Quran, 11:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 10:16:52 #ኢብኑ_ዑሰይሚን ረሒመሁሏህ እንዲህ ብለዋል : -

✿ የጁሙዓ ቀን ሱናዎች ✿

➊ ሱረቱል ከህፍን ማንበብ
➋ ሻወር መውሰድ
➌ ሲዋክ መጠቀም
➍ ሽቶ መጠቀም
➎ በጊዜ ወደ መስጂድ መሄፍ
➏ ካሉት ልብሶች ጥሩ የሚባለውን መልበስ
➐ ዱዓ ይበልጥ ተቀባይነት የሚያገኝበትን ወቅት መጠባበቅና በዱዓ መበርታት
➑ በረሱል ﷺ ላይ ሲለዋት ማውረድ ማብዛት

لقاء الباب المفتوح  (105)

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
•••የሰለፎች ኮቴ••• ይቀላቀሉ
https://t.me/selefs_footstep
1.4K viewsFurqan Online Quran, 07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 22:35:07 ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው መሳተፍ ለምትፈልጉ

ለወጣ 500 ብር ካርድ
ለወጣ 250 ብር ካርድ
ለወጣ 150 ብር ካርድ

ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
484 viewsꫀꪶ ꪑꪊꫝꪖꪑꪑꪖᦔ, 19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 21:03:10
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ
የትኛውን ታሪክ ማንበብ ይፈልጋሉ?
☟︎︎︎☟︎︎︎☟︎︎︎ይመረጡና ያንብቡ☟︎︎︎☟︎︎︎☟︎︎︎
1.3K views(: الحب الأسود, 18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 19:22:09 #መቃብር አታድርጉት! 

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لا تَجْعَلُوا بُيُوتَكُمْ مَقابِرَ، إنّ الشَّيْطانَ يَنْفِرُ مِنَ البَيْتِ الذي تُقْرَأُ فيه سُورَةُ البَقَرَةِ﴾

“ቤታችሁን መቃብር አታድርጉት። ሸይጣን ሱረቱል በቀራ ከሚቀራበት ቤት ውስጥ ይሸሻል።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 780

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
1.6K views(: الحب الأسود, 16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 19:21:57 #የበረታ ውዴታ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مِنْ أشَدِّ أُمَّتي لي حُبًّا، ناسٌ يَكونُونَ بَعْدِي، يَوَدُّ أحَدُهُمْ لو رَآنِي بأَهْلِهِ ومالِهِ﴾

“ከህዝቦቼ ለኔ የበረታ ፍቅር ያላቸው ከኔ በኃላ የሚመጡ ሰዎች ይኖራሉ። አንደኛቸው ቤተሰቡንና ንብረቱን ቤዛ አድርጎ እኔን ማየትን ይወዳል።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 2832

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
1.4K views(: الحب الأسود, 16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ