#መቃብር አታድርጉት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لا تَجْعَلُوا بُيُوتَكُمْ مَقابِرَ، إنّ الشَّيْطانَ يَنْفِرُ مِنَ البَيْتِ الذي تُقْرَأُ فيه سُورَةُ البَقَرَةِ﴾ “ቤታችሁን መቃብር አታድርጉት። ሸይጣን ሱረቱል በቀራ ከሚቀራበት ቤት ውስጥ ይሸሻል።” ሙስሊም ዘግበውታል: 780 ┄┉┉✽» ✿ »✽┉┉┄ t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0 https://bit.ly/3PJRnHE 1.6K views(: الحب الأسود, 16:22