Get Mystery Box with random crypto!

#የበረታ ውዴታ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مِنْ أشَدِّ أُمَّتي لي حُبّ | ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

#የበረታ ውዴታ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مِنْ أشَدِّ أُمَّتي لي حُبًّا، ناسٌ يَكونُونَ بَعْدِي، يَوَدُّ أحَدُهُمْ لو رَآنِي بأَهْلِهِ ومالِهِ﴾

“ከህዝቦቼ ለኔ የበረታ ፍቅር ያላቸው ከኔ በኃላ የሚመጡ ሰዎች ይኖራሉ። አንደኛቸው ቤተሰቡንና ንብረቱን ቤዛ አድርጎ እኔን ማየትን ይወዳል።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 2832

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE