Get Mystery Box with random crypto!

⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_historyyy — ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤ Ι
የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_historyyy — ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤
የሰርጥ አድራሻ: @islamic_historyyy
ምድቦች: ስዕሎች እና ፎቶዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.48K
የሰርጥ መግለጫ

"በጊዜያቱ እምላለሁ ሰው ሁሉ በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ነው እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት በእውነትም አደራ የተባባሉት በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ"
ሱ,ዐስር፦(1፥3)
ለማንኛውም ጥያቄ እና ለማስታወቂያ ስራ ➱ @Mahiro_fkr
You tube channel➘➘➘
https://youtube.com/channel/UCUYbaX1b-BcwERNZybzSNYw

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 24

2022-11-02 21:01:19 #ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ብለዋል:-

"ዱንያ የእግርህን ኮቴ ያክል ክብደት የሌላት ሆና... እንዴት ከኃላዋ ሁነህ ትድሀለህ!!"

۞【فوائد الفوائد【٣٩٥】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
•••የሰለፎች ኮቴ•••
https://t.me/selefs_footstep
የሰለፎችና እነሱን የተከተሉ ዑለሞች ወርቃማ ንግግሮችና ድንቃድንቅ ታሪኮቻቸውን እዚህ ያገኛሉ። ይ ላ ሉን ፣ ያሰራጩ ...
1.3K viewsFurqan Online Quran, 18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 17:13:00
△△
○▷መዱል ዒወድ ማለት:- ፈትሓተይን የሆነ ፊደል ላይ በሚቆም ጊዜ በሱኩን ምትክ ወደ አሊፍ መድ ቀይሮ ማንበብ ማለት ነው። ፈትሓተይን ወደ አሊፍ መድ የምንቀይረው ከታ መርቡጧ❨ة❩ ውጪ ሆኖ ሲመጣ ብቻ ነው።.....

ምሳሌውን ከምስሉ ይመልከቱ

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ጆይን :   ሼር  ፣ ሼር ፣ ሼር
                  بـــارك الـلــه  فـــــيــــــكـــم
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
2.0K viewsFurqan Online Quran, 14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 13:49:05
ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ሰዎች የሚከታተሉህ ከሆነ አማና አለብህ። ስለምትለቃቸው ነገሮች ኃላፊነት መውሰድ ግድ ነው። ሰዎችን ወይ ወደ ጀሀነም ወይ ጀነት እየወሰድክ መሆኑን አስተውል።

አላህ ከመልካም ሠሪዎች ያድርገን
………………………………………
ይህን መልዕክት ሳነበው ደንግጫለሁ። ደጋግሜም አንብቤዋለሁ። ያስፈራል፣ ያስደነግጣል፣ ደስ ይላል፣ ይከብዳል፣ ብዙ ስሜቶችን ያንፀባርቃል። አላህ መልካምን አስበን ወደ መጥፎ የማያመራብን መልካም ሰሪዎች ያድርገን።
:
2.1K views(: الحب الأسود, 10:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 11:48:44
#Kurulus_osman 147/148 ተለቀቀ


ኩሩሉስ ኦስማን ተለቀቀ ለማግኘት #join ይበሉ
205 viewsꫀꪶ ꪑꪊꫝꪖꪑꪑꪖᦔ, 08:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 11:27:11 #ፉዶይል_ኢብኑ_ዒያድ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

"ምርጡን ዱቄት እያወጣ እንክርዳዱን እንደሚያስቀረው ወንፊት አትሁኑ ፣ ከአፎቻችሁ ጥበብን (ጥሩ ንግግርን) ታወጣላችሁ ፣ ውስጣችሁ ደግሞ ቂምና ጥላቻ ይቀራል።"

۞【صفة الصفوة【٤٥٧/١】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
•••የሰለፎች ኮቴ•••
https://t.me/selefs_footstep
የሰለፎችና እነሱን የተከተሉ ዑለሞች ወርቃማ ንግግሮችና ድንቃድንቅ ታሪኮቻቸውን እዚህ ያገኛሉ። ይ ላ ሉን ፣ ያሰራጩ ...
232 viewsFurqan Online Quran, 08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 09:28:42 ወላሂ ውዶቼ እኔ ይሄንን ቻናል ወደድኩትና
ጋበዝኳችሁ ወላሂ አልኳችሁ
ምርጥ ቻናል ነው join አድርጉት
ፍጠኑ ሶብር አርጋችሁ ተመልከቱት ቻናሉን join
ይለያል
270 views(: الحب الأسود, 06:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 07:39:18
"ቁርኣንን የሚያዳምጥ (በአጅሩ) ከቃሪኡ (አንባቢው) ጋር ተጋሪ ነው ፣ በእያንዳንዷ ፊደል አንድ ሀሰና አለው ፣ አንድ ሀሰና ደግሞ አስር እጥፍ ነው።"

ኢብኑ ባዝ ረሒመሁሏህ

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ጆይን :   ሼር  ፣ ሼር ፣ ሼር
                  بـــارك الـلــه  فـــــيــــــكـــم
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
835 viewsFurqan Online Quran, 04:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 06:55:40 ፈገግ በማለዳ

....ሚስቴ በየቀኑ ለሥራ ከቤት ስወጣ የረሳሁትን ነገር ታስታዉሰኛለች። አንዳንዴ የመኪና ቁልፍ፣ ሌላ ጊዜ መነጽር፣ አንዳንዴም ሞባይል፣ እንዲሁም ሌላ ነገር መርሳት ልማዴ ነው።
"አሁንማ አረጀህ" እኮ አበቃህ ወይኔ ባሌ!" እያለች እየሳቀችብኝ ታቀብለኛለች የረሳሁትን።

ተረቧን ለማስቀረት የሆነ ዘዴ ዘየድኩ። የምረሳቸዉን ነገር በወረቀት ላይ መዝግቤ ያዝኩ። የሆነ ቀን ጠዋት ከመውጣቴ በፊት ወረቀቴን አውጥቼ ሁሉንም መያዜን አረጋገጥኩ።

ከዚያም በድል አድራጊነት ስሜት መኪናዬ ዉስጥ ገብቼ ሞተር አስነስቼ ግቢዬን ለቅቄ ወጣሁ።
ትንሽ እንደነዳሁ ደወለች። ባለቤቴ። ክው አልኩ፣ ዛሬ ደግሞ ምን ረሳሁ ብዬ ...
"ሄሎ" አልኳት።
" ዛሬ ደግሞ የት እየሄድክ ነው?" አለችኝ።
"ሥራ ነዋ"
" እሁድ እኮ ነው፣ የምን ሥራ!።"
ትንሽ ቆሜ ፈገግ እያልኩ ወደቤት ተመለስኩ።

የሰው ልጅ ጎዶሎ ነው የተሟላ አይደለም፣ ፍፁምነት ለአላህ ብቻ ነው።
ባልና ሚስት፣ ወንድና ሴት ... በሀሳብም በአካልም እንዲሞላሉ ተደርገው ነው ጀሊሉ የፈጠራቸው። አንዱ የጎደለው ሌላው አለው። አንዱ የማይችለዉን ሌላው ይችለዋል ፣ ለአንዱ የማይታየው ለሌላው ይታየዋል።

ለመናናቅ፣ ለመገፋፋትና ለመለካካት ሳይሆን ዱንያን አብረን እንድንኖር፣ ፈተናዎቿንም አብረን እያሸነፍን ወደ ጀነት እንድንጓዝ ነው አላህ ወደዚህች ምድር ያመጣን።

★★ አንዱ የሌላኛዉን ሀሳብ ጆሮ ሰጥቶ ያድምጥ፣ አይናናቅ፣ አያጣጥል።

╔════ ════╗
             ɪsʟamic history
             ɪsʟᴀᴍɪᴄ history
╚════ ════╝

•┈•❈••✦✾ቴሌግራማችንን ✾✦••❈•┈•
      Join & share
https://t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
✿✶┈┈┈┈•✶✶✾✶✶•┈┈┈┈✶✿
932 views(: الحب الأسود, edited  03:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 06:50:06 """"""አዝካሩ ሰባህ """"""

""""""

አዝካሩ ሰባህ (የጠዋት ዚክር)

ሌሊቱ ሲነጋ ሲገፈፍ ጨለማው
ፀሀይዋ ስቶጣ ቀኑን ልታደምቀው!!

አልኩ الحمدلله ሲገለጡ አይኖቸ
ዛሬም እድል ሰጠኝ አላደርኩም ሙቸ!!

ሱጁደ ላይ ሆኘ ላመስግን ጌታየን
ቀኑ እድያምርልኝ ነገም እድያደርሰን!!

''መቅራቱ ካለቻልን እናድምጥ

አሏህ ሰላም ያሳድረን ደና ያውለን ለዚህች ሰአት ያበቃን ለምሽቱም ያብቃን አሚን!''
981 views(: الحب الأسود, edited  03:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-01 19:50:10 #ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

"ኢኽላስ ማለትኮ : መላኢካ ይፅፈዋል አይባል አያውቀው ፣ ጠላት ያበላሸዋል አይባል እሱም አያውቀው ፣ ባለቤቱ ራሱ ያበላሸዋል አይባል አይገረምበት።"

۞【الفــوائــــد【٩٩】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
•••የሰለፎች ኮቴ••• Join
https://t.me/selefs_hoof
1.3K viewsFurqan Online Quran, 16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ