#ፉዶይል_ኢብኑ_ዒያድ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - "ምርጡን ዱቄት እያወጣ እንክርዳዱን እንደሚያስቀረው ወንፊት አትሁኑ ፣ ከአፎቻችሁ ጥበብን (ጥሩ ንግግርን) ታወጣላችሁ ፣ ውስጣችሁ ደግሞ ቂምና ጥላቻ ይቀራል።" ۞【صفة الصفوة【٤٥٧/١】۞ ◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈ •••የሰለፎች ኮቴ••• https://t.me/selefs_footstep የሰለፎችና እነሱን የተከተሉ ዑለሞች ወርቃማ ንግግሮችና ድንቃድንቅ ታሪኮቻቸውን እዚህ ያገኛሉ። ይ ላ ሉን ፣ ያሰራጩ ... 232 viewsFurqan Online Quran, 08:27