Get Mystery Box with random crypto!

⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_historyyy — ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤ Ι
የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_historyyy — ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤
የሰርጥ አድራሻ: @islamic_historyyy
ምድቦች: ስዕሎች እና ፎቶዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.48K
የሰርጥ መግለጫ

"በጊዜያቱ እምላለሁ ሰው ሁሉ በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ነው እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት በእውነትም አደራ የተባባሉት በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ"
ሱ,ዐስር፦(1፥3)
ለማንኛውም ጥያቄ እና ለማስታወቂያ ስራ ➱ @Mahiro_fkr
You tube channel➘➘➘
https://youtube.com/channel/UCUYbaX1b-BcwERNZybzSNYw

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 27

2022-10-12 20:07:31 እንቅልፍ የያዛት መስሎኝ ከክፍሉ ለመዉጣት ስዞር ስቅ ይላት ጀመር ወደሷ ዞርኩኝ ሀቢባ አይኗን ገልጣ ተቃጠልኩ ማለት ጀመረች እኔም ዉሀ ላምጣንዴ ስላት አይ ትቶኛል ብላ የሆነ ወረቀት ከትራሷ ስር አዉጥታ ሰጠችኝ ላንቺ እንድሰጥሽ ከዛም ሀዉሊ ይሄን አንብባ የምትጠይቅሽን ነገር በሙሉ ስጫት ነቁምሳጥኑንም ቁልፍ ከአንቺ ዉጪ ማንም እንዳይዘዉ አለችኝና ዲንገት እየደከመች ከአፏ ደሞ አረፋ እየወጣ ኡፍ ተቃጠልኩልሽ እህቴ ብላኝ ከአልጋዋ ላይ ወደቀች እኔም በድንጋጤ ጮህኩኝ ሁሉም መጡ ሀቢባ በተደጋጋሚ ሀዉሊ ሀዉሊ ሀዉሊ ፋኑኤል ፋኑኤል ፋኑኤል እያለች ትጣራለች በስተመጨረሻም አንስተዉ ወደ ሆስፒታል ሊወስዷት ሲሞክሩ አትልፉ አልተርፍም ብላ ጉሩፑ ፎቶዉ ፎቶዉ ፎቶዉ ዉበቱ ዉበቱ ዉበቱ እያለች ታወራለች በዚ መሀል ከጊቢ ሊያሶጧትና ወደ ሆስፒታል ሊወስዷት ሲሉ ከበር ከመዉጣታቸዉ ሀቢባ ነፍሷ አለፈች ሩኋ ወጣብላኝ አለቀሰች ከዛም የቆዳዋና የፊቷ ከለር እየተቀያየረ ጀናዛዋ እስኪወጣ ድረስ ያ ቅላቷ ያ መልኳ ጠፍቷ በጥቀርሻ ተሞላ ብላኝ አለቀሰች...

ክፍል ሃያ አምስት ይቀጥላል
┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
1.7K viewsالحب الأسود, edited  17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-12 20:07:24 ​​​​╔═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╗
     ".   ዩንቨርስቲ እና የሴት ህይወት 2  ".
                 ፀሐፊ፦ ፎዝያ
╚═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╝

╭───── • ❊ • ─────╮
          @Islamic_History
╰───── • ❊ • ─────╯
{ክፍል ²4}

""ሀዉሊ ቶሎ ነይ ችግር ተፈጥሯል አለችኝ ከሀስኑ ጋር አብሮ ወደ ስልኬ የሚያስተጋባ ድምፅ አለ የብዙ ሰዎች የለቅሶ ድምፅ
<<ሀስኑ ምን ተፈጠረ
<ሀዉሊ ብላ ሳትጨርስ ስልኩ ተቋረጠ በጣም ደነገጥኩና ሚስን ጠርቼዉ ከዳጊ ጋር ወደነ ሀስኑ ቤት በፍጥነት መጓዝ ጀመርን ከሰፈራቸዉ ስንደርስ ግን ሰዉ ይገባል ይወጣል ድንኳንም ተጥሏል በጣም ፈራሁ ትላንትና ሰርጌ በዚሁ ቤት ነበር ዛሬ ደሞ ለቅሶ ሆነ ብዬ በጣም አዘንኩኝ ነገር ግን መኪናዉን ከጊቢ ቲኒሽ ራቅ ብለን አቆምነዉና እኔ ወረድኩ በአጠገቤ ሁለት ሰዎች ከለቅሶ ቤት ወጥተዉ ወደኔ እየተቃረቡ ነዉ ሙስሊሞች ናቸዉ እኔ በአጠገባቸዉ ላልፍ እነሱ ፊት ስደርስ አንደኛዉ
~ሰዉ እንዴት እራሱን በመርዝ ይገድላል እያሉ ያወራሉ ቀጠል ብሎ አዳማጩ ደሞ ይገርማል ከዲነኛ ቤተሰብም የወጡ ልጆች ጭራሽ በማይሆን መንገድ መሞት አላህም ይቅር ማለቱን እንጃ ነፍሳቸዉን በእጃቸዉ ለሚያጠፉ ሰዎች ቅጣቱ ይከብዳል ብለዉ ያወሩ ጀመር እኔ እንባዬን በቁሜ ዘረገፍኩት ሀሩን ለካ ለኔ ደስታ ሲል ነበር ከላይ ፈገግ ያለዉ ግን ለምን አደረገዉ ለምን ብዬ በቁሜ አለቅስ ጀመር ሚስም ነይ ብሎ አቅፎኝ ወደ ጊቢዉ ይዞኝ ገባ ነገር ግን ሀሩን አለ አልሞተም ግራ ተጋባሁ ሚስም ወደሴቶች አቀላቀለኝና ወደ ሀሩን ጋር ሄደ እኔም ቁጭ አልኩና  በተቀመጥኩበት አለቅስ ጀመር ግን ማን እንደሞተ ማወቅ አቃተኝ ከሴቶቹ አጠገብ ተነስቼ ወደ ቤት ገባሁ ሀስኑ ፈዛ ተቀምጣለች እኔን ስታየኝ እህቴ ብላ አቀፈችኝ ሳግ እየተናነቃት ነዉ ግራ እየተጋባሁ ሀቢባን በአይኔ እፈልጋት ጀመር የለችም ሀስኑ ምን ተፈጠረ አልኳት እሷም ሀቢባ እራሷን በመድሀኒት ገደለች አለችኝና ኢናሊላህ ወኢኒህ ኢላህ ኢረጁኡን አለች እኔም ድምፄን ሳላወጣ እንባዬን አፈሰስኩ ግን ምንም ማረግ አልቻልኩም ቁጭ ለማለት ሞከርኩ ግን ሀስኑ ነይ ብላኝ ወደ ሀቢባ የመኝታ ክፍል አስገባችኝ እኔም ትኩረቴን ለመሰብሰብ ሞከርኩና ያለሁበትን አቅጣጫ ተመለከትኩ ሀስኑ አሁንም ከዛ ክፍል አሶጥታኝ ወደ ተሞሸርኩበት ወይም ማታ ወደነበርኩበት ክፍል ወሰደችኝ ገብቼ አየሁት የሀቢባ አስክሬን አለ ከሀስኑ ላይ እጄን ምንጭቅ አድርጌ አስለቀኩና ሄጄ የተሸፈነዉን አቡጀዲ ከላይዋ ገለጥኩት ሀቢባ በጣም ጠቁራለች አስክሬን ሳይ ለመጀመሪያ ጊዜ ቢሆንም ግን ሀቢባ በሰላሙ ጊዜ ቀይ ሴት ነበረች እናም ደነገጥኩ  ግን ፊቷ ብቻ አልመስል ስላለኝ ሙሉ ለሙሉ አስከሬኗን ለማየት ከፈትኩት ሀቢባ ከሴኮንድ ሴኮንድ እየጠቆረች ነዉ በጣም ፈራሁ ምንም ሳላወራ ሸፍኛት ሀስኑን ይዤ ከክፍሉ ለቀን ወጣን ሀቢባን ሴቶች ለማስተካከል ገብተዉ አስተካክለዉ ገንዘዋት ወደ መስጂድ ለመዉሰድ ቤተሰብ ተራ በተራ እየመጡ ይዩ ተባለ ሁሉም ገብተዉ አዩ ነገር ግን ሀስኑ እምቢ ብላ እኔ ቆይ ብዬ በግድም ቢሆን ይዣት ገባሁ ስናያት ግን ከቅድሙ በበለጠ ሰዉነቷ እየጠቆረና ወደ ሚያስጠላ ከለር እየተቀየረ መጣ ዉስጤ በጣም ፈራ ሀስኑ ፈዛለች ነገር ግን የግድ ላፅናናት ይገባል በሚል ከሷ ጋር ተቀመጥኩ የሀቢባ አስክሬን ከቤት ወደ መስጂድ ወሰዱት እኛም ሰአቱን ስናየዉ ዙሁር ሰአት ስለነበር ሰላታችንን ለመስገድ ኡዱ አድርገን ወደ መስገጃ ቦታችን ገባን ሰግደን ዱአ አድርገን ወደ ሰዉ ተቀላቀልን።

"ማያልፍ ቀን የለምና ሁሉም ነገር እያለፈ ቀኑም ሰአቱም ጊዜዉም ደይቃዉም ሴኮንዱም እያለፈ ዛሬ ሀቢባን ካጣናት ሶስት ቀን ሆነን ሀስኑ በመሀል የሆነ ነገር ያስታወሰች ይመስል ብድግ ብላ ወደ መኝታ ክፍሏ ገብታ ወጣች እናም አጠገቤ መጥታ በጆሮዬ ሀቢባ ክፍል ጠብቂኝ ብላ ነገረችኝና ወደ ዉጪ ወጣች እኔም እሺ ብዬ ወደ ሀቢባ ክፍል ሄድኩኝ በዚ መሀል ሂሩት ከፊቴ መጣችና ሳመችኝ ለካ በለቅሶ የተነሳ ተጨናንቄ የሂሩትንም መኖር እረስቼዉ ነበር እናም ሰላምታዬን ስጨርስ መጣሁ ብዬ ወደ መኝታ ክፍሎች ሄድኩኝ የሀቢባ ክፍል አጠገቡ እንደረስኩ ከፈትኩት ዉስጡ መብራት አልተበራበትምና ጨለማ ነዉ በጣም ፈራሁ ለካ ሁሉም ሰዉ የሞተን ሰዉ ይፈራል የሚባለዉ ነገር ሀቅ ነዉ ብቻ ወደ ኋላዬ ልመለስ ስዞር ሀስኑ ወደኔ መጣችና ጊቢ አለችኝ እኔም ገባሁ እሷም ሀዉሊዬ እኔ ለብቻሽ የፈለኩሽ መልእክት ስላለሽ ነዉ ብላኝ የሆነ የታጠፈ ወረቀት ሰጠችኝ እናም መብራቱን አብርታ በስልኳ ቁረአን ከፍታ ወጣች ሲመስለኝ ቁረአን የከፈተችዉ ፍርሀት እንዳይዘኝ ነዉ ብቻ አልጋዋ ላይ ተቀምጬ ወረቀቱን ከፈትኩት

<<አሰላም አለይኩም ከምልሽ ሀይ ብልሽ ይቀለኛል ምክንያቱም ሀዉሊዬ ሁሉም ነገር ሰለቸኝ ይሄን ወረቀት እኔ ከሞትኩኝ ቡሀላ እንደሚሰጡሽ ተስፋ አለኝ ሀዉሊ አንቺ በጣም እድለኛ ሴት ነሽ አላህ እንደብዙ ሴቶች በጣም መጥፎ በሚባል ፊትና አልፈተነሽም ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ በይ ደሞ ያገባሽዉ ሰዉ ጥሩ ልጅ ነዉ የምሬን ነዉ እመኚኝ አንቺን በጣም ነዉ የሚያፈቅርሽ ይሄን ደሞ አረጋግጬልሻለሁ እና ደሞ ሀዉሊ እራሴን በጣም ስለምጠላዉ ነዉ ነፍሴን በሞት የቀጣሁት ሀስኑዬ አንቺ ኒካህ የምታስሪ ቀን መድሀኒቱን ልጠጣ ብዬ ተዉኩት ምክንያቱም የደስታሽና ዲንገተኛ ደስታ በሚሆንልሽ ቀን ማበላሸቱ ከበደኝና በአንቺ ደስታ ተደስቼ አሳለፍኩ የኔ ዉድ እኔ በጣም ወንጀለኛ ነኝ አንዱ ወንጀሌ ካለ እምነቴ ማይሆን ጓደኝነት ዉስጥ መግባቴ ነዉ ለማንኛዉም ሀዉሊዬ የቁምሳጥኔን ቁልፍ ሀስኑን ጠይቀሻት ተቀበይና የቁምሳጥን መሳቢያዉስጥ በፖስጣ ታሽገዉ የተቀመጡና አነስ ያለ የታሰገ ዲያሪ አለ መጀመሪያ ቤትሽ ወስደሽ ዲያሬዉን አንብቢና ከዛም ፕስጣ ዉስጥ ያሉትን ፎቶዎች እያቸዉ እናም እራሴን ለምን እንዳጠፋሁ ከዲያሬዉ መጨረሻ ላይ ታገኚዋለሽ>> ደብዳቤዉ አለቀ ሀስኑን ሄጄ ቁልፍ ጠየኳት እሷም ሰጠችኝና የተባልኩትን ብቻ አወጣሁ የሚገርመዉ ነገር ሀቢባ የጌጣጌጥና የልብስ አይነት ነዉ የነበራት ነገር ግን ምን ያረጋል እሷ የለችም ብቻ ሀስኑ ከሀቢባ ክፍል ልወጣ ስል መጣችና ከመዉጣትሽ በፊት አንዴ እናዉራ
<<እሺ ሀስኑዬ ምነዉ ዛሬ ጥዬሽ ጠፍቼ አስደበርኩሽአ
<አይ አልደበረኝም አንቺ እራሱ አዲስ ሙሽራ ሆነሽ አይደልንዴ ያንከራተትኩሽ ምን አንቺን ብቻ መሳይንም አንከራተትነዉኮ 
<<እረ ለእናንተኮ ሲያንሳቹ ነዉ ይልቅ ሚስን ካገኘዉት ቆየሁ ስወጣ እሱ ቤት ሄዶ እረፍት እንዲያረግ አደርሰዋለሁ ግን ምን ነበር ሀስኑዬ የምታወሪኝ
<ከሀቢባ ጋር ምን ያህል ብትቀራረቡ ነዉ እስከምትሞት ድረስ የአንቺንና ፋኑኤል እያለች ስትጣራ ነበር ግን ፋኑኤል ማነዉ?
<<ሀስኑዬ እኔንጃ ግን እስቲ ስለአሟሟቷ ንገሪኝ
<አንቺና መሳይ ከዚ ጊቢ ከወጣቹ ቡሀላ የተወሰነ የመጡ እንግዶች ነበሩና እነሱን ሸኝተን ለእራት ተሰበሰብን አባትሽም ነበሩ እናትሽም ሂሩትም ሁላችንም ነበር ግን ወደ ሳሎን መጥታ ሀስኑ ብላኝ ተመለሰች እኔም ወዬ ነይ እራት ቢ አልኳት እሷም አይ ቡሀላ ብላኝ እኔ ከቤተሰብ ጋር ተሰብስቤ በልቼ የተበላበትን ከሂሩቴና ከቤታችን ኻዲም ጋር ሆነን የበላንበትን እቃ አነሳሳን እናም እኔ ወደ ሀቢባ ጋር ሄድኩኝ የክፍሏ በር ገርበብ ተደርጓል እኔም ቀጥ ብዬ ሳላንኳኳ ገባሁ ሀቢባ አልጋ ዋ ላይ ቀጥ ብላ ተኝታለች እናም ላለባብሳት ወደሷ ስቀርብ  ብዙም አትንቀሳቀስም ግን ትተነፍሳለች እኔም አለባበስኳትና
1.7K viewsالحب الأسود, 17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 20:03:18 ​​​​╔═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╗      ".   ዩንቨርስቲ እና የሴት ህይወት 2  ".                  ፀሐፊ፦ ፎዝያ ╚═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╝ ╭───── • ❊ • ─────╮           @Islamic_History ╰───── • ❊ • ─────╯ {ክፍል ²3} <ሀዉሊ በአላህ አታስጨንቂኝ ዝም በይ የኔ ሀላል እያለ ይለምነኛል <<እኔ ግን ይሄ ዉሸት ነዉ ብዬ በዝምታ አየዋለሁ…
998 viewsالحب الأسود, edited  17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 20:02:53 ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤ pinned «​​​​╔═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╗      ".   ዩንቨርስቲ እና የሴት ህይወት 2  ".                  ፀሐፊ፦ ፎዝያ ╚═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╝ ╭───── • ❊ • ─────╮           @Islamic_History ╰───── • ❊ • ─────╯ {ክፍል ²3} <ሀዉሊ በአላህ አታስጨንቂኝ ዝም በይ የኔ ሀላል እያለ ይለምነኛል <<እኔ ግን ይሄ ዉሸት ነዉ ብዬ በዝምታ አየዋለሁ…»
17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 20:02:41 ​​​​╔═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╗
     ".   ዩንቨርስቲ እና የሴት ህይወት 2  ".
                 ፀሐፊ፦ ፎዝያ
╚═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╝

╭───── • ❊ • ─────╮
          @Islamic_History
╰───── • ❊ • ─────╯

{ክፍል ²3}

<ሀዉሊ በአላህ አታስጨንቂኝ ዝም በይ የኔ ሀላል እያለ ይለምነኛል
<<እኔ ግን ይሄ ዉሸት ነዉ ብዬ በዝምታ አየዋለሁ
<ሀዉሊ በቃ ተነሺ አንዴ አግብተሽኛል ምንም ልታረጊ አትችይም ተነሺ
<<ሀሩን ግን እንዴት ላገባህ ቻልኩ እኔኮ የምወደዉ መሲ ነበር
<እሺ እኔስ ምን ልሁን እያለ ያለቅሳል የሱ እንባ የኔ ፊት ላይ ጠብ አለ ከዛም ብንን ብዬ ተቀመጥኩ ለካ ሀሱኑ ወረቀቱንም ይዛ አልወጣችም እሷ ነበረች ዉሀ ፊቴ ላይ ያርከፈከፈችብኝ ያአሏህ ደንገጥ ብዬ በቃ አገባሁት ብዬ በምሬት ተናገርኩ ሀስኑም ፈገግ ብላ <አላህኮ ሁለት ልቦችን ማገናኘት ከፈለገ የሰማይና የምድር ያህል ርቀት እራሱ አይገድበዉም ያገናኛቸዋል ብላኝ ከአጠገቤ ሄደች እኔ እዛዉ የነበርኩበት ክፍል አልጋ ስለነበረዉ ቁጭ ብዬ አንገቴን አቀረቀርኩ ከመቀስፈት ሀሩን ገባ ግን ሙሽራ ስለሆነ ይሁን ካለ ፍላጎቴ ስላገባሁት ይሁን ባላዉቅም አጠገቤ ከቆመ ደይቃዎች አልፈዉታል ግን ደሞ አልነካኝም አላወራኝም እኔ ዝምታዉ እያናደደኝ ለመናገርና ንዴቴን ለመወጣት ትሰማኛለህ እኔ መሳይ ብዬ ፊቱን ሳየዉ ሀሩን አይደለም ኦዉዉ አምላኬ ህልም ወይስ ቅዠት እያልኩ በጣም ተደሰትኩ
<ሀዉሊ የኔ ሚስት አሁን በደንብ ስሚኝ
<<ምን ልስማህ ግን እንዴት
<እሱን ለመናገር ሰአት የለኝም አሁን ይዤሽ ልወጣ ነዉ በጓሮ ስለሆነ የምንወጣዉ ባዳ የሆነ ወንድ አያይሽም መኪና ደሞ የራሴን ነዉ የያዝኩት ብሎ ምንም ኮተት ሳንይዝ ከነ ሀስኑ ቤት ለቀን ወደ መሳይ ቤት ሄድን መኪና ዉስጥ ምንም አላወራንም እኔ ሁሉም ነገር ቅዠት ነዉ የመሰለኝ አይ እወነት አይደለም እያልኩ ለራሴ ነግረዋለሁ በመሀል ስልክ ተደወለና መሳይ አንስቶ ወተናል በቃ ኢንሻአላህ ሲመቸን እንደዉላለን ብሎ መልሶ ስልኩን አስቀመጠ
<<ሚስ ግን
<ሚስ ግን ምናምን ብሎ ነገር አይሰራም አሁን ባል ስለሆንኩኝ እቆጣሻለሁ እቆጣጠርሻለሁ ብሎኝ ፈገግ አለ ብቻ በምን ፍጥነት እንደሆነ ባላዉቅም ቤት ደረስንና ወደ ሳሎን ገባን እኔም ድካሙ ይሁን ባላዉቅም ምግብ ለመፈለግ እንጎዳጎድ ጀመር መሲም እርቦኛል እባክሽ ቶሎ በይ ብሎ ይጮህ ጀመር እኔም ስፈልግ የተሰራ ነበርና አቀራርቤ ወደ መሲ ጋር ወሰድኩለት እሱም ፈገግ እያለ ለመብላት መዘጋጀት ሲጀምር
<<ዉስጤ አንድ ነገር ነገረኝ አዎ ባሌ ስለሆነና ታሞ ስለተነሳ በደንብ መንከባከብ ጀመርኩ በጣም አጎርሰዉ ጀመር መሲም በግማሽ ፈገግታ ታጅቦ እጆቼን እየሳመ ይበላልኝ ጀመር ብቻ በላልተን ከጨረስን ቡሀላ እስከሚመሽ ብለን ቁረአን መቅራት ጀመርኩ እሱ ደሞ ዲያሪ ይፅፍ ጀመር እስከመግሪብ በዛ መልኩ አሳለፍንና ወደ ኢሻ ሰአት ለመዘዋወርና እኛም እንደ ባልና ሚስት ለመተኛት በእርጋታ መጨበቅ ጀመርን የማይደርስ የለምና የኛም የፍልሚያ ሰአታችን ደረሰች አልሀምዱሊላህ ዱአ አድርገን በጥሩ ሁኔታ አብረን ነበርን መሲ ድንግል ስለነበርኩ ደስ እያለዉ ነበር እናም ጠዋት ሱቢ ሁለታችንም ስለደከመን አረፈድን እናም ተነስተን ገላችንን ተጣጥበን ሰግደን ቁርስ ለመስራት ተነሳዉ መሲም አብሮኝ ተነሳ
<<እንዴ
<ምነዉ
<<ተኛ እንጂ
<ለምን
<<ስለደከመህ ነዋ
<እዉነት እናዉራ ከተባለ የደከምሽዉስ አንቺ ነሽ
<<እንዴ ማለት
<እስከዛሬ ለባልሽ ያስቀመጥሽዉን ክብረንፅህና በታማኝነት ስለአስረከብሽ ነዋ
<<አሀሀሀሀሀ እረ እስኪ እዉነት በል
<ሚካኤልን
<<ምን ብዬ ሳፈጥበት
<ኦዉዉዉ ይቅርታ የኔ ሚስት ብሎኝ አቅፎኝ <<ታዉቂያለሽ እኔ ከአንቺ ጋር አንድ ቤት በሀላል እኖራለሁ ብዬ አስቤ አላዉቅም ነበር ነገር ግን የፈጣሪ ስራ ዱአዬን ሰምቶኝ ዛሬ ከአንቺ ጋር አደረገኝ የኔ ሚስት በኔ አስተሳሰብ አሁንም ቢሆን የዛሬ እንጂ የነገ የሚባል ነገር የለም>>
<<ምን ማለት ነዉ
<አይ ምንም እያለኝ በመሀል ዳኒ እየተክለፈለፈ መጣ
<<ምን ያሮጥሀል አቶ ዳኒ ብዬ ፈገግ አልኩ
<ይወልሽ የወንድሜ ሚስት ዩንቨርስቲ ነዉ ያደርኩትና አሁን ገና መዉጣቴ ነዉ ያዉ ለቁርስ ነበር ወደዚ የመጣሁት ሳስበዉ እናንተም አልበላቹሁም መሰለኝ
<<አዎ አልበላንም ቁርስ ልሰራ ተነስቼ ነበርናም ወንድምህ ወይ አይሰራ ወይን ደሞ አያሰራኝ ዝምብሎ ያስጮህኛል ብዬ እየቀለድኩ ወደ ሚስ ስዞር ተኮሳትሮ ወደ መኝታዉ ገባ እኔ የመኮሳተሩ ነገር ባይገባኝም ግን ወደ ዳኒ ዞሬ ይወልህ ዉዱ አማቼ ባልየዉ ገና ከአሁኑ መኮሳተሩን ጀምሯል
<ተይዉ እንቅልፉን አልጨረሰም ይሆናል
<<እረ ዛሬ ለሱቢሂ እራሱ አርፍደን ነዉ የተነሳነዉ
<እና በመጀመሪያ አዳራቹ ለሊት ለማኝ ሳያራ ልትነሱም ፈልጋቹ ነበርንዴ ብሎ አሳቀኝ
<<አንተም ብታገባ ጥሩ ነዉ
<ማን እኔ
<<አዎ አንተ
<የሴጣን ጆሮ ይደፈን
<<ማለት 
<እስኪ አስቢዉ አገባሁ እንበል ከዛስ
<<ከዛማ ትኖራላቹህ
<ሀዉሊ የዋህኮ ነሽ እሺ ማንን ላግባ ምረጪልኝ
<<ሩታን ለምን አታገባትም
<በስመአም አንቺ በጣም ትቀልጂያለሽ 
<<እረ የእዉነቴን ነዉ
<ሀዉሊ ምን በደልኩሽ ቆይ ሩታን አግብቼ በተአምር የቆመ ፖስታ መስዬ እንድታይኝና አንቺና ባልሽ ቱሪስቶችን እየጠራቹ ወንዱ ሉሲን ኑ ጎብኙልን እያላቹ እንድታፌዙብኝ ነዉዴ
<<እንዴ ለምን እንደሱ አልክ ሩታስ ምን ያንሳትና ነዉ
<ይወልሽ ሀዉሊ ሩታ ትምርት ላይ እንጂ ኩሽና ላይ ጎበዝ አይደለችም እኔ ደሞ በደንብ ሙያ ያላትን ሴት ነዉ የምፈልገዉ እንደዉ በፈጠረሽ ከእናንተ ሀገር ጎበዝ ሴት ካገኘሽልኝ ጠልፈሽም አስጠልፈሽም ቢሆን አምጪልኝ አስበሽዋል እኔ በሆዴ ቀልድ አላዉቅም ካልበላሁ ደም እከሳና የእናንተ መሳቂያ ነዉ የምሆነዉ ብሎ ቲኒሽ ፈታ አደረገኝ በዚ መሀል መሳይ የኔ ዉድ ስልክሽ እየተደወለበት ነዉ ብሎኝ ሰጠኝ ደዋዩን ሳይ ሀሱኑ ናት ላነሳዉ ስል ተቋረጠ ሚስኮል ነዉዴ ብዬ ስልኬን ስከፍተዉ ሀስኑ አስራ ሁለት ጊዜ ደዉላልኝ ነበር በጣም ደነገጥኩ ለካ ከሚስ ጋር ከክፍላችን ከወጣንበት ጊዜ ጀምሮ ነበር የደወለችዉ በጣም ደነገጥኩና መልሼ ልደዉል ስል እራሷ ቀድማኝ ደወለች ስልኩን አንስቼ ላወራ ስል እያለቀሰች ሀዉሊ ቶሎ ነይ ችግር ተፈጥሯል አለችኝ ከሀስኑ ጋር አብሮ ወደ ስልኬ የሚያስተጋባ ድምፅ አለ የብዙ ሰዎች የለቅሶ ድምፅ...

ክፍል ሃያ አራት ይቀጥላል
┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
1.1K viewsالحب الأسود, edited  17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 19:44:24 ጀመዓውውው ዛሬ ይጀመር??
1.1K viewsالحب الأسود, edited  16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 19:43:46 #አዒሻን የሚጠላ በቁጭት ይሙት!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿عائشةُ زوجتي في الجنَّةِ﴾

“አዒሻ በጀነት ውስጥ ባለቤቴ ነች።”

ሶሂህ አልጃሚዕ: 3965

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
1.2K viewsالحب الأسود, 16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 19:42:45 #ሰነፍ ማለት…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿أعجَزُ النّاسِ من عجزَ عَنِ الدُّعاءِ،﴾

“ከሰው ሁሉ ሰነፍ ማለት ከዱዓ የተሳነፈ ነው።”

ጠበራኒ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 1044

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
1.2K viewsالحب الأسود, 16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 21:39:06
ዘበር ዜና የ 12 ኛ ክፍል ፈተና መልስ ተለቀቀ

አሁኑኑ ፈጥናቹ በመግባት ውሰዱ ቴሌግራም እየደለተው ይገኛል ሳይደልተው ቀድማቹ ውሰዱት
696 viewsꫀꪶ ꪑꪊꫝꪖꪑꪑꪖᦔ, 18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 22:24:27
ሀፊዝ ነኝ ብሎ አግብቷት
ከትዳር በኋላ አስቀራኝ ብላው አልችልም ሲላት....

She:- #ሀፊዝ ነኝ ብለሀኝ ነበርኮ?
.
.
he:- ስሜ ን ነዋ #ሀፊዝ ያልኩሽ!
እንደዚህ አይነት ቀልዶችን እያነበቡ በኢስላማዊ አደብ ለመሳቅ ይቀላቀሉ ወላሂ
636 viewsꫀꪶ ꪑꪊꫝꪖꪑꪑꪖᦔ, 19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ