#ሰነፍ ማለት… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أعجَزُ النّاسِ من عجزَ عَنِ الدُّعاءِ،﴾ “ከሰው ሁሉ ሰነፍ ማለት ከዱዓ የተሳነፈ ነው።” ጠበራኒ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 1044 ┄┉┉✽» ✿ »✽┉┉┄ t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0 https://bit.ly/3PJRnHE 1.2K viewsالحب الأسود, 16:42