Get Mystery Box with random crypto!

⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_historyyy — ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤ Ι
የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_historyyy — ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤
የሰርጥ አድራሻ: @islamic_historyyy
ምድቦች: ስዕሎች እና ፎቶዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.48K
የሰርጥ መግለጫ

"በጊዜያቱ እምላለሁ ሰው ሁሉ በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ነው እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት በእውነትም አደራ የተባባሉት በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ"
ሱ,ዐስር፦(1፥3)
ለማንኛውም ጥያቄ እና ለማስታወቂያ ስራ ➱ @Mahiro_fkr
You tube channel➘➘➘
https://youtube.com/channel/UCUYbaX1b-BcwERNZybzSNYw

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 30

2022-10-08 20:48:42 #የጀነት ሽታ እርም ተደርጎባታል…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿أيُّما امرأةٍ سأَلتْ زَوْجَها طلاقًا في غيرِ ما بأسٍ، فحرامٌ عليها رائحةُ﴾

“ሴትዬዋ ያለምንም ችግር ባሏን ፍቺ የምትጠይቅ ከሆነ በርሷ ላይ የጀነት ሽታ እርም ተደርጎባታል።”

አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል: 2226

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
1.5K viewsالحب الأسود, 17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 20:48:36 #አላህ ሆይ! ከሀላልህ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለው ዱዓ ያደርጉ ነበር፦

﴿اللهمَّ اكفِني بحلالِكَ عن حرامِكَ، وأغنِني بفضلِكَ عمَّنْ سِواكَ﴾

“አላህ ሆይ! በሐላልህ ከሐራምህ አብቃቃኝ፡፡ በትሩፋትህ ከአንተ ውጭ ያሉ አካላትን ከመጠየቅ አድነኝ፡፡”

ቲርሚዚ ዘግበውታል አልባኒ ሀሰን ብለውታል: 3563

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
1.6K viewsالحب الأسود, 17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 12:00:33 አላህ ሆይ!! ወንጀላችን ከባህር
አረፋ የበዛነው ነገር ግን ምህረትህ
ከወንጀላችን እጅጉን የገዘፈነውና
ወንጀላችንን ማርልን!

መልካም ቀን

Nun Tube
t.me/+erRKiinjTgc3MDE0
t.me/+erRKiinjTgc3MDE0
2.8K viewsالحب الأسود, 09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 11:55:29 "የትም ቢሆን አላህን ፍራ።መጥፎ ስትሰራ በጎ ተግባር አስከትል፤የሰራኸውን መጥፎ ስራ ታብሳለችና።"ረሡል ሙሀመድ (ሰ ዐ ወ)

Nun Tube
t.me/+erRKiinjTgc3MDE0
t.me/+erRKiinjTgc3MDE0
3.3K viewsالحب الأسود, 08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 11:55:15 በገንዘብህ የጥቅም ጓደኞችን ልታፈራ ትችላለህ በውበትህ የስሜት ጓደኞች ልታፈራ ትችላለህ በእምነትህና በስነምግባርህ ግን..

የህይወት ጓደኞችን ታፈራለህ።

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
3.1K viewsالحب الأسود, 08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 13:26:42 #ከቁርኣን_ጋር

﴿وَبِالأَسْحَارِ هُمْ يَسْتَغْفِرُونَ﴾
"በሌሊቱ መጨረሻዎችም እነርሱ ምሕረትን ይለምናሉ፡፡"
﴿وَالْمُسْتَغْفِرِينَ بِالْأَسْحَارِ﴾
"በሌሊቱ መጨረሻዎችም ምሕረትን ጠያቂዎች።"

ሌሊት ተነስተው ምህረትን ለሚጠይቁ ሁሉ መልካም ዜና። በዚያ ሰዎች ጭልጥ ባለ የእንቅልፍ ሰመመን ውስጥ በሰጠሙበትና በትንሹ ሞት ውስጥ ባሉበት ወቅትና ከተማው ሰጥ እረጭ በሚልበት በተረጋጋውና ሰኪና በተሞላበት ሌሊት ተነስቶ ኢስቲግፋር ማድረግ ምንኛ መታደል ነው።

ኢብኑል ቀዪም ረሒመሁሏህ ይላሉ : "አራት ነገራቶች ሪዝቅን (ሲሳይን) ያመጣሉ: ቂያመል ለይል (የሌሊት ሶላት) ፣ በሌሊቱ መጨረሻ አካባቢ ኢስቶግፋር ማብዛት ፣ ሶደቃን ለማውጣት መትጋት ፣ ከቀኑ መጀመሪያና መጨረሻ ላይ ዚክር ማድረግ።"

ታዲያ ይህን በማብዛት አደራህን
"أستغفر الله العظيم الذي لا إله إلا هو الحي القيوم وأتوب إليه".

ሙሀመድ ጁድ
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
4.1K viewsFurqan Online Quran, 10:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 13:04:42 ‘ ኢስቲግፋር ‘

የሰው ልጅ እና ስህተት የማይነጣጠሉ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው። ለዚያም ነው በመልእክተኛው ﷺ ንግግር ላይ እንደተጠቀሰው ሁሉም የሰው ዘር ከስህተት የፀዳ ሊሆን ይቅርና አብዝቶም የሚሳሳት ፍጡር ነው። ለዚህ ስህተተኛነቱ ደግሞ ላጲስ (ማጥፊያ) ያስፈልገዋል። #ኢስቲግፋር...
﴿وَبِالأَسْحَارِ هُمْ يَسْتَغْفِرُونَ﴾
"በሌሊቱ መጨረሻዎችም እነርሱ ምሕረትን ይለምናሉ፡፡"
﴿وَمَا كَانَ اللَّهُ مُعَذِّبَهُمْ وَهُمْ يَسْتَغْفِرُونَ﴾
"አላህም እነሱ ምህረትን የሚለምኑ ሲኾኑ የሚቀጣቸው አይደለም፡፡"

እነዚህ አንቀፆችሌሊት ተነስተው ምህረትን ለሚጠይቁ ሁሉ የብስራት ዜናዎች ናቸው። በዚያ ሰዎች ጭልጥ ባለ የእንቅልፍ ሰመመን ውስጥ በሰጠሙበትና በትንሹ ሞት ውስጥ ባሉበት ወቅት ብሎም ከተማው ሰጥ እረጭ በሚልበት በተረጋጋውና ሰኪና በተሞላበት ሌሊት ተነስቶ ኢስቲግፋር ማድረግ ምንኛ መታደል ነው።

ኢብኑል ቀዪም ረሒመሁሏህ ይላሉ : "አራት ነገራቶች ሪዝቅን (ሲሳይን) ያመጣሉ: ቂያመል ለይል (የሌሊት ሶላት) ፣ በሌሊቱ መጨረሻ አካባቢ ኢስቶግፋር ማብዛት ፣ ሶደቃን ለማውጣት መትጋት ፣ ከቀኑ መጀመሪያና መጨረሻ ላይ ዚክር ማድረግ።"

ታዲያ ይህን በማብዛት አደራህን
"أستغفر الله العظيم الذي لا إله إلا هو الحي القيوم وأتوب إليه".
=
(ሙሀመድ ጁድ ፣ መስከረም 21/2015)
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/Muhammed_jud
3.4K viewsFurqan Online Quran, 10:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 12:51:43 መዉሊድ ይከበር ወይስ አይከበር?

ሸህ ፈዉዛን እና አብደሏህ አልሀረሪ

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
5.1K viewsالحب الأسود, 09:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 12:46:17
መዉሊድ ይከበር ወይስ አይከበር?

ሸህ ፈዉዛን እና አብደሏህ አልሀረሪ

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
5.0K viewsالحب الأسود, edited  09:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 21:47:29    ፍቅር ወሬ አይደለም!
መንከባከብ ለሌሎች መኖር...
በአጭሩ ፍቅር ተግባር ነው፡፡
:¨·.·¨: ❀  
 `·. @Nun_tube
3.8K viewsالحب الأسود, 18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ