Get Mystery Box with random crypto!

⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_historyyy — ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤ Ι
የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_historyyy — ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤
የሰርጥ አድራሻ: @islamic_historyyy
ምድቦች: ስዕሎች እና ፎቶዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.48K
የሰርጥ መግለጫ

"በጊዜያቱ እምላለሁ ሰው ሁሉ በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ነው እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት በእውነትም አደራ የተባባሉት በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ"
ሱ,ዐስር፦(1፥3)
ለማንኛውም ጥያቄ እና ለማስታወቂያ ስራ ➱ @Mahiro_fkr
You tube channel➘➘➘
https://youtube.com/channel/UCUYbaX1b-BcwERNZybzSNYw

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 21

2022-11-05 21:34:15 #በሚጠቅምህ ነገር ላይ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿احْرِصْ على ما يَنْفَعُكَ، واسْتَعِنْ باللَّهِ وَلا تَعْجِزْ، وإنْ أَصابَكَ شَيءٌ، فلا تَقُلْ: لو أَنِّي فَعَلْتُ كانَ كَذا وَكَذا، وَلَكِنْ قُلْ: قَدَرُ اللهِ وَما شاءَ فَعَلَ؛ فإنَّ (لو) تَفْتَحُ عَمَلَ الشَّيْطانِ.﴾

“በሚጠቅምህ ነገር ላይ ጉጉት ይኑርህ። በአላህ ታገዝ። አትስነፍ። አንዳች ነገር ባጋጠመህ ጊዜ ይህን ይህን ነገር ባደርግ ኖሮ ይሄ ነገር አይከሰትም አትበል። ነገር ግን ‘አላህ የወሰነው ሆነ። እሱም የፈለገውን ነገር ያደርጋል’ በል። ለው ‘እንዲህ ባደርግ ኖሮ’ የሸይጧንን ስራ ትከፍታለች።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 2664

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
1.9K views(: الحب الأسود, 18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 17:57:44 #ሐሰነል_በስሪይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :-

"ዱንያ ከመጀመሪያዋ እስከ መጨረሻዋ ድረስ ልክ አንዴ እንደተኛና ከዛም በህልሙ የሚወደውን አይቶ መልሶ እንደባነነ ሰው አይነት ሁኔታ እንጅ ሌላ አይደለችም።"

۞【المجالسة【٢٢٧/٥】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
•••የሰለፎች ኮቴ••• ይቀላቀሉ
https://t.me/selefs_footstep
2.1K viewsFurqan Online Quran, 14:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 11:46:10 ► #ቁርአንን_ለመሀፈዝ_የሚጠቅሙ_6_ምክሮች

① ►ኢኽላስ የሁሉም ነገር ቁልፍ ነው

ስራ ላይ ኢማን እና ኢኽላስን ማጣት ትልቅ ክስረት ውስጥ ያስገባል ። የለፋህበትን የደከምክበት ሁሉ በአንዴ ያወድምብሃል ። ስለዚህ ልብህን ተጫንና በውስጥህ ኢኽላስ‥ ኢኽላስ‥ ኢኽላስ እያልክ ወደ 2ተኛው ምክር‥

②► አላማ

አንድን ነገር ለመስራት አላማዬ ብለህ ከያዝክ ምንም ነገር አላማህን ከማሳካት አያግድህም ። ብቻ አንተ ውስጥህ ላይ ያለውን ፍላጎት ፣ ቆራጥነት ፣ ሀይልን እና ምኞትህን ቀስቅሰህ እችላለሁ በልና ወደ 3ተኛው ምክር‥

③ ►ትኩረት

ዛሬ ላይ መለኩል መውት መጥቶ በእርግጠኝነት ከ2 ወር በኋላ ትሞታለህ ቢልህ ምን ታደርጋለህ??

- አንዱ በ2 ወር ቁርአን ሀፍዜ እጨርሳለሁ ይላል ። ሌላው ደግሞ በ1 ወር ሀፍዤ እጨርስና ቀሪውን ኢባዳ ብቻ አደርጋለሁ ይላል‥
ይህ ሁሉ ችሎታ እና ሀይል አሁን የት አለ?

๏ ሰው በተሰጥኦ ምናምን ይለያል ብለህ አታስብ ። በተወሰነ % ቢኖርም ግን ሁላችንም ውስጥ ምኞት ፣ ፍላጎትና ጉጉት አለ ። እያንዳንዳችንም ፍላጎታችን ላይ መድረስ እንችላለን ብለህ እራስህን አሳምነህ ወደ 4ተኛው ምክር‥

④ ►የምትሀፍዝበትን ጊዜ ወስነህ ለየው

አብዛኛውን ጊዜ ቁርአን ለመሀፈዝ የተሻለ ጊዜ ነው የሚባለው ሱሁር የሚበላበት ጊዜ ነው ። ከዛ ቀጥሎ ከፈጅር ሰላት በኋላ ነው ።
ሱሁር ላይ የተሻለበት ምክኒያት : የሰው ልጅ በዛ ሰአት ከእንቅልፉ ሲነቃ አእምሮው ለመቀበል ክፍትና ዝግጁ ስለሚሆን ነው ።

⑤ ►አንድ አይነት ሙስሀፍ/ቁርአን ብቻ መጠቀም

የአንድ አንድ ሙስሀፎች ገፅ አቀማመጥ ይለያያል ። እዚህኛው ሙስሀፍ ገፅ ላይ ያየኸው አንቀፅ በዛኛው ሙስሀፍ ገፅ ለይ ደግሞ ሌላ አንቀፅ ሊኖር ይችላል እና ሁሌም የምትቀራበትን ሙስሀፍ አዘጋጅ ።

⑥ ►ወንጀሎችን መራቅ

የወንጀል ፅልመት እና የእውቀት ብርሃን በአንድ ቦታ ላይ ሊሰበሰቡ አይችሉም ።

- የሰው ልጅ ወንጀል ሲሰራ ወንጀሉ ሀዘን ፣ ጭንቀት እና የመሰሰሉ ነገሮች ስለሚያመጣበት ሀሳቡ ሁሉ ይቀየርና ከበጎ ነገራቶች ያርቁታል ። ስለዚህም በተቻለን አቅም ወንጀል ከሚባሉ ነገሮች መራቅ ይኖርብናል ።

ጥቆም :  በኦንላይን ቁርኣን ለመማር በዚህ ይመዝገቡ @FurqanOnlineQuran
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ጆይን :   ሼር  ፣ ሼር ፣ ሼር
         بـــارك الـلــه  فـــــيــــــكـــم ...
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
2.3K viewsFurqan Online Quran, 08:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 10:20:03
ነሺዳ ይወዳሉ እንግዲያውስ ይሄ ቻናል ሊያመልጦት አይገባም አዳዲስ ነሺዳዎች የድሮ ነሺዳዎች በቃ ምን ልበላችሁ የፈለጋችሁትን ነሺዳ ማግኘት ትችላላችሁ።
የTelegram ምርጥ ምርጥ ነሺዳ መረጥ መረጥ አርገው join ይበሉ ይደሰቱ ደሞ በትንንሽ Size መሆኑን አይዘንጉ!
ከናንተ ሚጠበቀው JOIN ማለት ብቻ ነው

@adis_neshida @adis_neshida
107 views(: الحب الأسود, 07:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 10:19:31
እሰልምልሻለሁ

(ክፍል አንድ)
፨፨፨
በወላጅ ጥብቅ ክትትልና ድጋፍ አደገች፡፡ ያዉም በምቾትና በድሎት፡፡ የምትፈልገው ሁሉ እየተሟላላት፡፡ ቅርበቷ ይበልጥ ለአባቷ ነው፡፡ ሲበዛ ትወደዋለች፡፡ አምርሮ ይወዳታልም፡፡ ይሳሳላታል፡፡ ዘወትርም ይመክራታል፡ ትምህርቷ ላይ እንድታተኩር፣ ከዓላማዋ እንዳትዘናጋ፣ ጥሩ ጓደኞች እንዲኖራት፣ በኢማኗ እንድትጠነክር፣ በሶላቷ እንድትበረታ … የሁልጊዜ ምክሩ ነው፡፡

አደገች፣ በአካልም በዕድሜም ጠነከረች፡፡ 18ኛ ዓመቷን ያዘች፡፡ 11ኛ ክፍል ደረሠች፡፡
ከዕለታት አንድ ቀን......ሙሉውንን ለማንበብ JOIN ሚለውን ይጫኑ
224 views(: الحب الأسود, 07:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 10:18:55

ስለ ነብያችን ﷺ
እንወቅ !!

ቢነበብ የማይሰለቸው ለአለማት እዝነት የተላኩትን የነብዩ ሙሀመድ(ሰ.ዐ.ወ) ታሪክ ማንበብ ከፈለክ ቻናላችንን JOIN በል!!

ወላሒ ውሸት አይደለም ገብተው ይዩና ያረጋግጡ!!
ሙስሊም አይዋሽም!!
203 views(: الحب الأسود, 07:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 07:22:54 #ኢማሙ_አህመድ ረሒመሁሏህ አንዱ እንዲህ ሲል ጠየቃቸው: "እኔ እከሌ ይዋሻል ፣ እከሌ እንዲህ ነው ... ማለት ይከብደኛል" አላቸው እሳቸውም እንዲህ አሉት:-

"አንተም ዝም ካልክ ፣ እኔም ዝም ካልኩ ፣ ጃሂሉ ታዲያ ጤነኛውን ከበሽተኛው ለይቶ የሚያውቀው መች ነው?!"

۞【مجموع الفتاوى【٢٨/٢٣١】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
•••የሰለፎች ኮቴ••• ይቀላቀሉ
https://t.me/selefs_footstep
574 viewsFurqan Online Quran, 04:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 21:12:10 ቁርዓን

....ይህን ቁርዓን በተራራ ላይ ባወረድነው ኖሮ ከአላህ ፍራቻ (የተነሳ) ተዋራጅ ተሰንጣቂ ኾኖ ባየኸው ነበር....13

....ይህ ቁርዓን የወረደው በአዘኔተ ነውና ስታነቡት በመተዛዘን ሰሜት ይሆን።12

...የኡምመቴ(የሕዝቤ)በላጩ የዕባዳ ዓይነት ቁርዓንን ማንበብ ነው። 15
እንዚያንም ከአላህ ሌላ የሚገዙዋቸዉን(ጣዎታትትን) አትስደቡ ድንበርን በማለፍ ያለ እዉቀት አላህን ይሰድባሉና    (አል-አንዓም 6:108)

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
1.7K views(: الحب الأسود, 18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 21:12:02 #አብሽር ሁሉም ነገር ጊዜ አዊነው።

ሰዐቱን ጠብቆ ያበቃል።

እንደዛውም #ንዴትህም ጊዜ አዊ ነውና በምትናደድ ሰዐት #መጥፎ_ቃላቶችን_በመናገር ትልቅ
ማንነትህን
#አታስገምት ዝምታን  ምረጥ

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
1.5K views(: الحب الأسود, 18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 21:11:54 #አንዲት ሰዓት…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنّ في الجُمُعَةِ لَساعَةً، لا يُوافِقُها مُسْلِمٌ، يَسْأَلُ اللهَ خَيْرًا، إلّا أعْطاهُ إيّاهُ.﴾

“በጁምዓ ቀን አንዲት ሰዓት አለች። በዛች ሰዓት አንድ ሙስሊም አላህን መልካምን ነገር እየጠየቀ አይገጥምም፤ ለሱ የጠየቀው የሚሰጠው ቢሆን እንጂ።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 852

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
1.5K views(: الحب الأسود, 18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ