የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ስዕሎች እና ፎቶዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
18.48K
የሰርጥ መግለጫ
"በጊዜያቱ እምላለሁ ሰው ሁሉ በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ነው እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት በእውነትም አደራ የተባባሉት በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ"
ሱ,ዐስር፦(1፥3)
ለማንኛውም ጥያቄ እና ለማስታወቂያ ስራ ➱ @Mahiro_fkr
You tube channel➘➘➘
https://youtube.com/channel/UCUYbaX1b-BcwERNZybzSNYw
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 18
2022-11-10 07:01:01
✿ #ኢማሙ_አሽሸዕቢይ ረሒመሁሏህ ስለሆነ ጉዳይ ተጠየቁና "አላውቅም" ብለው መለሱ ፣ ከዛም "አንተ ከዒራቅ ሰዎች ሁሉ አዋቂ ሁነህ ‘ አላውቅም’ ብለህ ስትመልስ አታፍርም?" አሏቸው። እሳቸውም እንዲህ ብለው መለሱ : -
«ነገር ግን መላኢካዎችኮ ይህን - 【سُبْحَانَكَ لَا عِلْمَ لَنَا إِلَّا مَا عَلَّمْتَنَا】"
ካስተማርከን ነገር በስተቀር ለኛ ዕውቀት የለንም፡፡" ባሉ ጊዜኮ አላፈሩም (እኔ እንዴት አፍራለሁ!)።»
۞
【إعلان الموقغين【4/167】۞
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
አንብቦ ያሰራጨን አሏህ ይመንዳው
https://t.me/selefs_footstep
832 viewsFurqan Online Quran, 04:01
2022-11-09 21:05:30
#ኢብኑል_ቀዪም
ረሒመሁሏህ እንዲህ ብለዋል:-«ዱንያ ልክ እንደሴተኛ አዳሪ ናት ፣ አንድ ባል ጋር አትዘወትርም ፣ ዛሬ ካንተ ጋር ብትሆን ነገ ትታህ ሌላ ጋር ላለመሄዷ ዋስትና የለህም።»
۞
【الفوائد【49】۞
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
አንብቦ ያሰራጨን አሏህ ይመንዳው
https://t.me/selefs_footstep
1.6K viewsFurqan Online Quran, 18:05
2022-11-09 20:14:35
ሰሚዐሏሁ ሊመን ሐሚደህ
.
" ተቀብሎ የማያመሰግን ቀማኛ ነው" ሲሉ ሰማሁ መሠለኝ። ነጣቂ አያመሰግንም ። አምላኬ ሆይ
~ ስለ ደስታዬም ስለ ሐዘኔም፣
~ ስለ ስኬቴም ስለ ውድቀቴም፣
~ ስለ ፍጥነቴ ስለ ዝግመቴም፣
~ ስለ ጥቅሜም ስለ ጉዳቴም፣
~ ስለ ማግኘቴም ስለ ማጣቴም፣
~ ስለ ብክነቴም ስለ ስክነቴም
በሁሉ ነገር ውስጥ፣ ስለ ሁሉ ነገር ምስጋና ላንተ ይሁን። አልሐምዱ ሊላህ። ......
ሰሚዐላሁ ሊመን ሐሚደህ
" አላህ አመስጋኞቹን ይሰማል።"
Nun Tube
t.me/+erRKiinjTgc3MDE0
t.me/+erRKiinjTgc3MDE0
1.7K views(: الحب الأسود, 17:14
2022-11-09 19:46:48
ለፈገግታ
የወንድ እና የሴት ልዩነት
1.7K views(: الحب الأسود, 16:46
2022-11-09 19:20:37
የምርጦቹ ምክር…
«አላህ ቀልቡን እንዲከፍትለት ወይም እንዲያበራለት የፈለገ ሰው:
የማይመለከተውን ነገር አይናገር።
ወንጀልን ይተው።
ከኃጢኣት ይራቅ።
በአላህ እና በነፍሱ መካከል የሚደብቀው መልካም ሥራ ይኑር።
ይህንን ካደረገ አላህ ከሌላ ነገር የሚያብቃቃው ዕውቀት ይሰጠዋል። ደግሞም ከሞት የበለጠ ሰውን [በሥራ] የሚጠምድ ምንም ነገር የለም።»
ኢማም ሻፊዒይ [ረዲየላሁዐንሁ]
┄┉┉✽» ✿ »✽┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
1.8K views(: الحب الأسود, edited 16:20
2022-11-09 19:20:37
#በተቅዋ…
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿يا أيها الناسُ ! إنّ ربَّكم واحدٌ، و إنّ أباكم واحدٌ، ألا لا فضلَ لعربيٍّ على عجميٍّ، و لا لعجميٍّ على عربيٍّ، و لا لأحمرَ على أسودَ، و لا لأسودَ على أحمرَ إلا بالتقوى﴾
“እናንተ ሰዎች ሆይ! ጌታችሁ አንድ ነው። አባታችሁም አንድ ነው። አዋጅ! አረቡ ከአጀሚዩ (አረበ ካልሆነው)፣ አጀሚዩም ከአረቡ፣ ቆዩ ከጥቁሩ፣ ጥቁሩ ከቆዩ ብልጫ የላቸውም። በትቅዋ (አላህን በመፍራት) ቢሆን እንጂ።”
ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 2700
┄┉┉✽» ✿ »✽┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
1.7K views(: الحب الأسود, edited 16:20
2022-11-09 19:20:37
#ስልሳ አመት!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿أعْذَرَ اللهُ إلى امْرِئٍ أخَّرَ أجَلَهُ، حتّى بَلَّغَهُ سِتِّينَ سَنَةً.﴾
“አላህ እድሜውን አርዝሞ ስልሳ አመት ያደረሰለት ሰው ወንጀሉን ለመተው ከሱ ምንም አይነት ምክንያት አሳጥቶታል።”
ቡኻሪ ዘግበውታል: 6419
┄┉┉✽» ✿ »✽┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
1.7K views(: الحب الأسود, edited 16:20
2022-11-09 19:20:36
#አልሀምዱሊላህ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إنّ أفضلَ عبادِ اللهِ يومَ القيامةِ الحمّادون.﴾
“በዕለተ ትንሳዔ በላጭ የአላህ ባሪያ የሚሆኑት አመስጋኞቹ ናቸው።”
ሶሂህ አልጃሚዕ: 1571
┄┉┉✽» ✿ »✽┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE
1.7K views(: الحب الأسود, edited 16:20
2022-11-09 16:30:03
2 አል-ሀልቅ*/
ሀልቅ ማለት ጉሮሮ ማለት ሲሆን ይህ ቦታ በ3ይከፈላል።
➛ከያንዳንዱ መውጫ ቦታ ደግሞሁለት ሁለት ሀርፎች ይወጣሉ።
1 አቅሰል ሀልቅ(ከልብ ከፍ ብሎ ለአፍ እሩቅ የሆነው) ሲሆን ከዚህ ቦታ ሁለት ሀርፎች ይወጣሉ።
1 ሀምዛ (ء)
2 ሀ(ه)መርቡጣ ይወጣሉ።
2 ወሰጠል ሀልቅ(የጉሮሮ መካከለኛው ክፍል) ሲሆን ከዚህም ቦታ ሁለት ሀርፎች ይወጣሉ።
1 ልሟ ሀ(ح)
2 ዐይን(ع) ይወጣሉ።
3 አድነል ሀልቅ( ለአፍ ቅርብ የሆነ የጉሮሮ ክፍል ሲሆን ከዚህም ቦታ ሁለት ሀርፎች ይወጣሉ።
1 ኸ(خ)
2 ገይን(غ) ይወጣሉ።
በሉ እየጠጣችሁ ጉሮሯችሁን አለስልሱ።
.
.
ይቀጥላል ...
┄┄┉┉✽» ✿ »✽┉┉┄┄
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/furqan_school
2.0K viewsFurqan Online Quran, 13:30
2022-11-09 14:32:37
✿ #
ኢማሙል_ዓውዛዒይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ: -«የቢድዓ ሰዎች በቢድዓቸው ግልፅ የሆኑ ጊዜ እና ጥሪዎቻቸውና ተጣሪዎቻቸው በተበራከቱ ጊዜ እውቀትን ማሰራጨት (ለኡማው) ህይወት ነው ፣ (ሱናን) ከረሱል
ﷺ ማስተላለፍ ከድርቅርቅና ከተንሻፋፊ አካል የሚጠበቁበት እዝነት ነው።»
۞
【البـدع لإبن وضاح【524】۞
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
አንብቦ ያሰራጨን አሏህ ይመንዳው
https://t.me/selefs_footstep
2.0K viewsFurqan Online Quran, 11:32