የምርጦቹ ምክር… «አላህ ቀልቡን እንዲከፍትለት ወይም እንዲያበራለት የፈለገ ሰው: የማይመለከተውን ነገር አይናገር። ወንጀልን ይተው። ከኃጢኣት ይራቅ። በአላህ እና በነፍሱ መካከል የሚደብቀው መልካም ሥራ ይኑር። ይህንን ካደረገ አላህ ከሌላ ነገር የሚያብቃቃው ዕውቀት ይሰጠዋል። ደግሞም ከሞት የበለጠ ሰውን [በሥራ] የሚጠምድ ምንም ነገር የለም።» ኢማም ሻፊዒይ [ረዲየላሁዐንሁ] ┄┉┉✽» ✿ »✽┉┉┄ t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0 https://bit.ly/3PJRnHE 1.8K views(: الحب الأسود, edited 16:20