ሰሚዐሏሁ ሊመን ሐሚደህ . " ተቀብሎ የማያመሰግን ቀማኛ ነው" ሲሉ ሰማሁ መሠለኝ። ነጣቂ አያመሰግንም ። አምላኬ ሆይ ~ ስለ ደስታዬም ስለ ሐዘኔም፣ ~ ስለ ስኬቴም ስለ ውድቀቴም፣ ~ ስለ ፍጥነቴ ስለ ዝግመቴም፣ ~ ስለ ጥቅሜም ስለ ጉዳቴም፣ ~ ስለ ማግኘቴም ስለ ማጣቴም፣ ~ ስለ ብክነቴም ስለ ስክነቴም በሁሉ ነገር ውስጥ፣ ስለ ሁሉ ነገር ምስጋና ላንተ ይሁን። አልሐምዱ ሊላህ። ...... ሰሚዐላሁ ሊመን ሐሚደህ " አላህ አመስጋኞቹን ይሰማል።" Nun Tube t.me/+erRKiinjTgc3MDE0 t.me/+erRKiinjTgc3MDE0 1.7K views(: الحب الأسود, 17:14