Get Mystery Box with random crypto!

⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_historyyy — ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤ Ι
የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_historyyy — ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤
የሰርጥ አድራሻ: @islamic_historyyy
ምድቦች: ስዕሎች እና ፎቶዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.48K
የሰርጥ መግለጫ

"በጊዜያቱ እምላለሁ ሰው ሁሉ በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ነው እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት በእውነትም አደራ የተባባሉት በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ"
ሱ,ዐስር፦(1፥3)
ለማንኛውም ጥያቄ እና ለማስታወቂያ ስራ ➱ @Mahiro_fkr
You tube channel➘➘➘
https://youtube.com/channel/UCUYbaX1b-BcwERNZybzSNYw

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 19

2022-11-09 09:01:08 ✿ #ኢብራሑም_ኢብኑ_አድሀም ረሒመሁሏህ አንድ ግለሰብ የማስተዳድራቸው ቤተሰቦች በዙብኝ ብሎ ስሞታ አቀረበላቸው : እሳቸውም እንዲህ ብለው መለሱለት : -

«ከነሱ መካከል ሪዝቁ በአሏህ ላይ ያልሆነውን ልክልኝ።" አሉት።» ሰውዬውም ፀጥ አለ።

۞【البـدايـة والنـهـايـة【13/510】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
አንብቦ ያሰራጨን አሏህ ይመንዳው
https://t.me/selefs_footstep
2.2K viewsFurqan Online Quran, 06:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 23:47:48
አዲስ የትም ያልተነበበ ታሪክ ማንበብ ይሻሉ?

እንግዲያውስ አሁን አድራሻውን አጊኝተዋል
በቅርቡ በቻናሉ እየተለቀቁ ያሉት አጓጊ ታሪኮች ከቴሌግራምም አልፈው ወደ ተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች የሄዱ ሲሆን አሁን ደግሞ በአዲስ ትረካ ተመልሷል....

#ሚራሃ
በ @mame_islamic_post ብቻ
...................
ታሪኩን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴
ይቀላቀሉን⇊                     ይቀላቀሉን⇊
https://t.me/+U3TA8aXXRwT-Tpoa
https://t.me/+U3TA8aXXRwT-Tpoa
124 viewsꫀꪶ ꪑꪊꫝꪖꪑꪑꪖᦔ, 20:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 21:01:09#የሕያ_ኢብኑ_ሙዓዝ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ: -

"ልቦች እንደ ድስት ናቸው ፣ ውስጣቸው ባለው ነው የሚፈሉት። ምላሶች ደግሞ ጭልፋዎቻቸው ናቸው ፣ አንድ ግለሰብ ሲናገር ብታስተውል ምላሱ በልቡ ያለውን እየጨለፈልህ ነው - ጣፋጭ... መራራ... ሌላም። የልቡን ጥፍጥና የምላሱ አጨላለፍ ይነግርሀል።"

۞【تهذيب الحلية【3/265】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
አንብቦ ያሰራጨን አሏህ ይመንዳው
https://t.me/selefs_footstep
519 viewsFurqan Online Quran, 18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 19:39:03#የሕያ_ኢብኑ_ሙዓዝ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ: -

"ልቦች እንደ ድስት ናቸው ፣ ውስጣቸው ባለው ነው የሚፈሉት። ምላሶች ደግሞ ጭልፋዎቻቸው ናቸው ፣ አንድ ግለሰብ ሲናገር ብታስተውል ምላሱ በልቡ ያለውን እየጨለፈልህ ነው - ጣፋጭ... መራራ... ሌላም። የልቡን ጥፍጥና የምላሱ አጨላለፍ ይነግርሀል።"

۞【تهذيب الحلية【3/265】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
አንብቦ ያሰራጨን አሏህ ይመንዳው
https://t.me/selefs_footstep
1.2K viewsFurqan Online Quran, 16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 18:37:24 ውድ የዒልም ካዝና የቴሌግራም ቻናል ተከታታዬች:

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

እንደሚታወቀው ይህ ቻናል ከተከፈተ ጊዜ ጀምሮ ከሁለትና ከሶስት አመታት በላይ የተለያዩ የሱና ዑለሞች የሰጣቸው ፈትዋዎች በአማረኛ ቋንቋ ተተርጉመውና በውስጥ መስመር የሚመጡ የፈትዋ ጥያቄዎችም እንዲሁ በጥያቄዎቹ ዙሪያ ዑለሞች የሰጧቸው ፈትዋዎች በፅሁፍ ተዘጋጅተው የሚቀርብበት ልዩ ቻናል ነበር።

ሆኖም ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በተለያዩ ያለመመቻቸት ምክንያቶች ይህን ፕሮግራም ማስቀጠል ሳይቻል ቀርቷል። በዚህም አውፍ እንጠይቃለን።

በመሆኑም በአሏህ ፍቃድ #ከነገ ጀምሮ የተለመደውን የፈትዋ ፕሮግራም በተለመደው መልኩ ካቆመበት የፈትዋ ተራ ቁጥር የሚቀጥል መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን። إن شاء الله

ይከታተሉን ፣ በማሰራጨትም የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።

ሙሀመድ ሐሰን (ጁድ)
የቻናሉ መስራችና አድሚን
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
የዒልም ካዝና
https://t.me/yeilmkazna
1.7K viewsFurqan Online Quran, 15:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 14:34:24 #ኢማሙ_ሻፊዒይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

"አሏህ ልቡን እንዲያበራለት የፈለገ ሰው እነዚህን ነገራቶች ያድርግ : ከሰዎች ርቆ ለብቻው ጊዜ መስጠት ፣ ምግብ መቀነስ ፣ ቂሎችን መቀላቀል ማቆም ፣ ፍትህና አደብ የሌላቸውን አዋቂዎችን መራቅና መጥላት።"

۞【المجموع للنووي【1/31】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
•••የሰለፎች ኮቴ•••
አንብቦ ያሰራጨን አሏህ ይመንዳው
https://t.me/selefs_footstep
2.1K viewsFurqan Online Quran, 11:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 07:27:58 #አብደሏህ_ኢብኑል_ሙባረክ ረሒመሁሏህ
እንዲህ ብለዋል :


"ከነብይነት ቀጥሎ እውቀትን እንደማሰራጨት ደረጃ ያለው ነገር አላውቅም።"

۞【تهذيب الكمال【20/16】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
•••የሰለፎች ኮቴ•••
አንብቦ ያሰራጨን አሏህ ይመንዳው
https://t.me/selefs_footstep
659 viewsFurqan Online Quran, 04:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 21:33:52 #ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ብለዋል:-

"ሶስት ንግግሮች አሉ ፣ ሰለፎች እርስበርስ ይፃፃፏቸው የነበሩ። እነዚህን አንድ ባሪያ በልቡ ሰሌዳ ላይ ቀርፆ ቢፅፋቸውና በተነፈሰ ቁጥር ቢያነባቸው ራሱ ያንስባቸዋል። እነሱም :

✿ ውስጡን ያስተካከለ አሏህ ውጩን ያስተካክልለታል፣
✿ በእሱና በአሏህ መካከል ያለውን ግኑኝነት ያስተካከለ አላህ በእርሱና በሰዎች መካከል ያለውን ግኑኝነት ያስተካክልለታል፣
✿ ለአኼራው የሰራ አሏህ የዱንያን ጣጣ ይበቃዋል።

۞【الرسالة التبوكية【٩٢】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
•••የሰለፎች ኮቴ•••
አንብቦ ያሰራጨን አሏህ ይመንዳው
https://t.me/selefs_footstep
1.5K viewsFurqan Online Quran, 18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 20:17:31
° الإدغام المتماثلين
° الإدغام المتجانسين
° الإدغام المتقاربين
• #ተመሳሳይ_ፊደላት : መውጫ ቦታቸውና ባሕሪያቸው አንድ አይነት የሆኑ ተመሳሳይ ፊደላት ማለት ነው።

• #ተዛማጅ_ፊደላት : መውጫ ቦታቸው አንድ ሆኖ በባሕሪ የሚለያዩ ሁለት የተለያዩ ፊደላት ማለት ነው።

• #ተቀራራቢ_ፊደላት : ሁለት ተቀራራቢ ፊደላት ተከታታይ መጥተው የመጀመሪያው ሙተሓሪክ (ሀረካ ያለው) ሆኖ ሁለተኛው ሳኪን ሆኖ መምጣት ማለት ነው።

ጥቆማ :  በኦንላይን ቁርኣን ለመማር በዚህ ይመዝገቡ @FurqanOnlineQuran
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ጆይን :   ሼር  ፣ ሼር ፣ ሼር
بـــارك الـلــه  فـــــيــــــكـــم ، وجــزاكـــم اللـه
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
2.0K viewsFurqan Online Quran, 17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 14:55:17 #ሸይኽ_ሙቅቢል_አልዋዲዒ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

"ይቺ የኢብኑ ተይሚያህ ንግግር ትገርመኛለች : ‘ አሏህኮ አንድን ግለሰብ ከፍ የሚያደርገው የረሱልን ﷺ ሱና አጥብቆ በያዘው ልክ ነው’።"

۞【تحفة المجيب【339】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
•••የሰለፎች ኮቴ•••
አንብቦ ያሰራጨን አሏህ ይመንዳው
https://t.me/selefs_footstep
2.1K viewsFurqan Online Quran, 11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ