✿#የሕያ_ኢብኑ_ሙዓዝ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ: - "ልቦች እንደ ድስት ናቸው ፣ ውስጣቸው ባለው ነው የሚፈሉት። ምላሶች ደግሞ ጭልፋዎቻቸው ናቸው ፣ አንድ ግለሰብ ሲናገር ብታስተውል ምላሱ በልቡ ያለውን እየጨለፈልህ ነው - ጣፋጭ... መራራ... ሌላም። የልቡን ጥፍጥና የምላሱ አጨላለፍ ይነግርሀል።" ۞【تهذيب الحلية【3/265】۞ ◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈ ·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠· አንብቦ ያሰራጨን አሏህ ይመንዳው https://t.me/selefs_footstep 1.2K viewsFurqan Online Quran, 16:39