Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የዒልም ካዝና የቴሌግራም ቻናል ተከታታዬች: السلام عليكم ورحمة الله وبرك | ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

ውድ የዒልም ካዝና የቴሌግራም ቻናል ተከታታዬች:

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

እንደሚታወቀው ይህ ቻናል ከተከፈተ ጊዜ ጀምሮ ከሁለትና ከሶስት አመታት በላይ የተለያዩ የሱና ዑለሞች የሰጣቸው ፈትዋዎች በአማረኛ ቋንቋ ተተርጉመውና በውስጥ መስመር የሚመጡ የፈትዋ ጥያቄዎችም እንዲሁ በጥያቄዎቹ ዙሪያ ዑለሞች የሰጧቸው ፈትዋዎች በፅሁፍ ተዘጋጅተው የሚቀርብበት ልዩ ቻናል ነበር።

ሆኖም ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በተለያዩ ያለመመቻቸት ምክንያቶች ይህን ፕሮግራም ማስቀጠል ሳይቻል ቀርቷል። በዚህም አውፍ እንጠይቃለን።

በመሆኑም በአሏህ ፍቃድ #ከነገ ጀምሮ የተለመደውን የፈትዋ ፕሮግራም በተለመደው መልኩ ካቆመበት የፈትዋ ተራ ቁጥር የሚቀጥል መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን። إن شاء الله

ይከታተሉን ፣ በማሰራጨትም የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።

ሙሀመድ ሐሰን (ጁድ)
የቻናሉ መስራችና አድሚን
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
የዒልም ካዝና
https://t.me/yeilmkazna