✿ #ኢብራሑም_ኢብኑ_አድሀም ረሒመሁሏህ አንድ ግለሰብ የማስተዳድራቸው ቤተሰቦች በዙብኝ ብሎ ስሞታ አቀረበላቸው : እሳቸውም እንዲህ ብለው መለሱለት : - «ከነሱ መካከል ሪዝቁ በአሏህ ላይ ያልሆነውን ልክልኝ።" አሉት።» ሰውዬውም ፀጥ አለ። ۞【البـدايـة والنـهـايـة【13/510】۞ ◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈ ·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠· አንብቦ ያሰራጨን አሏህ ይመንዳው https://t.me/selefs_footstep 2.2K viewsFurqan Online Quran, 06:01