Get Mystery Box with random crypto!

ቁርዓን ....ይህን ቁርዓን በተራራ ላይ ባወረድነው ኖሮ ከአላህ ፍራቻ (የተነሳ) ተዋራጅ ተሰ | ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

ቁርዓን

....ይህን ቁርዓን በተራራ ላይ ባወረድነው ኖሮ ከአላህ ፍራቻ (የተነሳ) ተዋራጅ ተሰንጣቂ ኾኖ ባየኸው ነበር....13

....ይህ ቁርዓን የወረደው በአዘኔተ ነውና ስታነቡት በመተዛዘን ሰሜት ይሆን።12

...የኡምመቴ(የሕዝቤ)በላጩ የዕባዳ ዓይነት ቁርዓንን ማንበብ ነው። 15
እንዚያንም ከአላህ ሌላ የሚገዙዋቸዉን(ጣዎታትትን) አትስደቡ ድንበርን በማለፍ ያለ እዉቀት አላህን ይሰድባሉና    (አል-አንዓም 6:108)

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE