#ኢማሙ_አህመድ ረሒመሁሏህ አንዱ እንዲህ ሲል ጠየቃቸው: "እኔ እከሌ ይዋሻል ፣ እከሌ እንዲህ ነው ... ማለት ይከብደኛል" አላቸው እሳቸውም እንዲህ አሉት:- "አንተም ዝም ካልክ ፣ እኔም ዝም ካልኩ ፣ ጃሂሉ ታዲያ ጤነኛውን ከበሽተኛው ለይቶ የሚያውቀው መች ነው?!" ۞【مجموع الفتاوى【٢٨/٢٣١】۞ ◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈ •••የሰለፎች ኮቴ••• ይቀላቀሉ https://t.me/selefs_footstep 574 viewsFurqan Online Quran, 04:22