Get Mystery Box with random crypto!

#ሐሰነል_በስሪይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :- 'ዱንያ ከመጀመሪያዋ እስከ መጨረሻዋ ድረስ ልክ | ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

#ሐሰነል_በስሪይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :-

"ዱንያ ከመጀመሪያዋ እስከ መጨረሻዋ ድረስ ልክ አንዴ እንደተኛና ከዛም በህልሙ የሚወደውን አይቶ መልሶ እንደባነነ ሰው አይነት ሁኔታ እንጅ ሌላ አይደለችም።"

۞【المجالسة【٢٢٧/٥】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
•••የሰለፎች ኮቴ••• ይቀላቀሉ
https://t.me/selefs_footstep