Get Mystery Box with random crypto!

#አንዲት ሰዓት… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إنّ في الجُمُعَةِ لَساعَةً، | ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

#አንዲት ሰዓት…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنّ في الجُمُعَةِ لَساعَةً، لا يُوافِقُها مُسْلِمٌ، يَسْأَلُ اللهَ خَيْرًا، إلّا أعْطاهُ إيّاهُ.﴾

“በጁምዓ ቀን አንዲት ሰዓት አለች። በዛች ሰዓት አንድ ሙስሊም አላህን መልካምን ነገር እየጠየቀ አይገጥምም፤ ለሱ የጠየቀው የሚሰጠው ቢሆን እንጂ።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 852

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE