#ኢብኑ_ዑሰይሚን ረሒመሁሏህ እንዲህ ብለዋል : - ✿ የጁሙዓ ቀን ሱናዎች ✿ ➊ ሱረቱል ከህፍን ማንበብ ➋ ሻወር መውሰድ ➌ ሲዋክ መጠቀም ➍ ሽቶ መጠቀም ➎ በጊዜ ወደ መስጂድ መሄፍ ➏ ካሉት ልብሶች ጥሩ የሚባለውን መልበስ ➐ ዱዓ ይበልጥ ተቀባይነት የሚያገኝበትን ወቅት መጠባበቅና በዱዓ መበርታት ➑ በረሱል ﷺ ላይ ሲለዋት ማውረድ ማብዛት لقاء الباب المفتوح (105) ◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈ •••የሰለፎች ኮቴ••• ይቀላቀሉ https://t.me/selefs_footstep 1.4K viewsFurqan Online Quran, 07:16