Get Mystery Box with random crypto!

'እባካችሁን  ልጄን አድኑልኝ ' እናት ሰሚራ ይህ ቆንጅዬ የሁለት ወር ከሀያ ቀን ህፃን 'ሀኒፍ | ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

"እባካችሁን  ልጄን አድኑልኝ " እናት ሰሚራ

ይህ ቆንጅዬ የሁለት ወር ከሀያ ቀን ህፃን "ሀኒፍ ሲርሀም" ይባላል። በተወለደ በሳምንቱ  የአተነፋፈስ ስርአቱ ሲቀየርባቸው እናት በአስቸኳይ ጤና ጣቢያ ስትወስደው ነበር አተነፋፈሱ ትክክል እንዳልሆነና ከአቅማችን በላይ እንደሆነ ገልፀውላት ወደ ዘውዲቱ ሪፈር የፃፉላት።
ህፃን ሀኒፍ ልቡ በጣም ክፍተት አለው ሳምባውን ደም ይረጫል  ተብለው ምንም የሌላቸው እናትና አባት ተጨንቀዋል። ዘውዲቱ ሆስፒታልም ካቅሜ በላይ ነው ብሎ ወደ ጥቁር አንበሳ ልኳቸዋል።  እናትም ባልጠነከረ ወገቧ አራስ ልጅዋን ይዛ ለ1ሳምንት ጥቁር አንበሳ ተቀመጠች ከኦክስጅን ነፃ ሲሆን ግን ወደቤት ሂዱና ከ1ወር በኃላ ተመለሱ ተባሉ  የልጃቸውን ደስታ ለመስማት ቀጠሯቸውን ደርሶ ሲሄዱ በፍፁም  ያላሰቡት ሌላ ዱብዳ ተነገራቸው በዚ 1ወር ውስጥ ውጪ ሄዶ መታከም አለበት የህክምና  ወጪውም ከ1 ሚሊየን  በላይ እንደሆነ ተነገራቸው ምንም የሌላቸው እናትና አባት ተጨነቁ ቶሎ ካልደረሱለት ሊሞትባቸው እንደሚችል ሲነገራቸውያልጠበቁት ዱብ እዳ ሆነባቸው።

እናት ልጄ ሊሞትብኝ ነው እያለች ቀን ከሌት ማንባት ነው ስራዋ ምታደርገው ግራ ሲገባት ልመና ወጣች በልጅ አይፈትናቹ አራስ ልጄን አድኑልኝ #ለአላህ ብላቹ እያለች እየተማፀነች ነው።

የአቅማችንን #እናግዛቸው #ዱዓእናድርግላቸው 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሽክም ነውና ምንም ነገር ማድረግ ባንችል እንኳን #ሼር በማድረግ ለብዙዎች እናድርስላቸው
#አካውንት
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000433513758 ሰሚራ ኑርሰፋ ኡመር

#ስልክ

0912453547 አባት ሲርሀም
0904623864 እናት ሰሚራ