ዝም ስትል ትሰማለህ ዝም ስትል ታስተዉላለህ ዝም ስትል ታስባለህ ዝም ስትል ነፍስህን ታቃለህ ዝም ስትል ስሜትህን ታሸንፋለህ ዝም ስትል ብዙ የሚያወራውን ዝም ታስብለዋለህ አንዳንዴ መልስ ካልሰጠን የተሸነፍን ይመስለናል - ግን ነገሪየዉ እንደዛ አደለም ዝም ስንል እንደነሱ አለመሆናችንን እናረጋግጥላቸዋለን እናም በዝምታ ዉስጥ ብዙ ጥያቄዎች ሊመለሱ ይችላሉ ዝምታ አስተዋይነት እንጂ አላማወቅ አደለም መልካም ቀን ┄┉┉✽» ✿ »✽┉┉┄ t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0 https://bit.ly/3PJRnHE 723 views(: الحب الأسود, edited 19:10