Get Mystery Box with random crypto!

ሰማያዊ ስጦታ ቤተክርስቲያን//Heaven Gift Church//

የቴሌግራም ቻናል አርማ http_gcgm — ሰማያዊ ስጦታ ቤተክርስቲያን//Heaven Gift Church//
የቴሌግራም ቻናል አርማ http_gcgm — ሰማያዊ ስጦታ ቤተክርስቲያን//Heaven Gift Church//
የሰርጥ አድራሻ: @http_gcgm
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.34K
የሰርጥ መግለጫ

👉መልካሙ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን
👉ማቴ 14፥30
👉ሚኒስትሪያችንን በተለያዩ ስጦታዎች
ስለምታግዙን እናመሰግናለን።
ለማንኛውም ጥያቄ እና እገዛ👇
ለፀሎት አገልግሎት ከስር ያለውን ስልክ ይጠቀሙ።
https://www.facebook.com/gcgm.gctv?mibextid=sCpJLy
👉YouTube-https://youtube.com/@melkamqine?si=vBbrpgENQkfcJ

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-01-08 16:27:36 ድንቅ ዝማሬ ተባረኩበት

Subscribe ያድርጉ



797 viewsEjob @ JS, edited  13:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 15:29:09
Matthew 5 (አማ) - ማቴዎስ
44-45: ...መልካም አድርጉ፥
የነገውን የገና መታሰቢያ ጊዜ አስመልክቶ የተደረገ የበጎ አድራጎት ጊዜ አሳልፈናል።

የረዳን ጌታ ይባረክ!
1.0K viewsEjob1 Ejob, 12:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 15:29:06
Matthew 5 (አማ) - ማቴዎስ
44-45: ...መልካም አድርጉ፥
የነገውን የገና መታሰቢያ ጊዜ አስመልክቶ የተደረገ የበጎ አድራጎት ጊዜ አሳልፈናል።

የረዳን ጌታ ይባረክ!
894 viewsEjob1 Ejob, 12:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 13:23:50
ባቀረብነው ጥሪ መሰረት እየደወላችሁ እና መጽሃፍ ቅዱስ እየሰጣችሁን ላላቸሁ ተባረኩ ሌሎቻችሁም ተሳተፉ
1.0K viewsEjob @ JS, 10:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 12:55:49



ተባረክ ዘማሪ ጵንኤል
1.1K viewsEjob @ JS, 09:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 15:55:20
ሰላም ለእናንተ ቅድሳን ወዳጆቻችን ዛሬ አንድ ትልቅ መንፈሳዊ አገልግሎት እንድታገለግሉ እንጠይቃለን ፥ወንጌል ስርጭት በምንወጣበት ጊዜ ለሚድኑ ነፍሳት መሰረታዊ አስፈላጊ ነገሮች መካከል መጽሐፍ ቅዱስ አንዱ ሲሆን በቤታችሁ ካለ መጽሐፍ ቅዱስ እንድትሰጡን ፥ገዝታችሁም መስጠት የምትችሉ ሰዎች እንድትሰጡን በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።

መጽሐፍ ቅዱሱን ለመስጠት
ስልክ፦0966222852 ይደውሉ።


ለወዳጁ ዘመዶ ይህንን መልካም ስራ እንዲተባበሩ ይንገሩ።


ጌታ ይባርኮት።
ኢየሱስ ያድናል!
756 viewsEjob1 Ejob, edited  12:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 07:02:22
1ኛ ቆሮንቶስ 15
22፤ ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና።

“በክርስቶስ “የተሰኘው መጽሃፍ አሁንም በሁሉ ስፍራ እያዳረስን ነው ::

ማሳሰቢያ፦መጽሐፉ በነጻ የሚከፍፈል እንጂ ለሽያጭ የቀረበ አደለም
649 viewsEjob @ JS, 04:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-01 14:54:54
መልካም ዜና አርባ ምንጭ እና በዙሪያው ያላችችሁ በክርስቶስ የተሰኘው መጽሐፍ ወኪል አግኝተን ልከንላችኋል።
ስልክ ቁጥር በቅርቡ እናስቀምጣለን
ብሩካን ናችሁ።
ከአዲስ አበባ ውጪ ያላችሁ ወኪል መሆን የምትችሉ አሳውቁን

ማሳሰቢ፦መጽሐፉ በነጻ የሚከፍፈል እንጂ ለሽያጭ የቀረበ አደለም
755 viewsEjob1 Ejob, edited  11:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-01 08:17:44
https://youtube.com/@melkamqine

መልካም ቅኔን Subscribe ያድርጉ::
966 viewsEjob @ JS, edited  05:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 06:00:08 አዲሱ ሰው  ምን ማለት ነው?
ሃይማኖት ምን ማለት ነው?
አዲሱ ሰው በሃይማኖት ነው ሚኖረው ወይስ በማን ነው?

 አዲሱ ሰው  ማን ነው?
አዲሱ ሰው ማለት አምላክ የሆነው ስጋ ለብሶ ከድንግል ማርያም የተወለደው ክርስቶስ ኢየሱስ ላይ ፡የመኖር ትርጉም የሆነው ፈጣሪያችን እግዚአብሔር መዳንን በእርሱ አስቀምጦ ሰው ክርስቶስ ኢየሱስ ያድናል ብሎ ሲያምን በአፉም ሲመሰክር ፡በእምነቱ በኩል የሚያገኘው ማንነት ነው።

"2 ቆሮንቶስ 5 (2 Corinthians)
17፤ ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።"

ይህ አዲሱ ሰው እና ሃይማኖት ምን አገናኛችው?ይህን ጥያቄ ከመመለሳችን በፊት.....
ሃይማኖት ራሱ ምን ማለት ነው?

ሃይማኖት
Greek translation-- (pistis)..
English meaning-- Faithfulness 
አማርኛ ፍቺ ምን ይላል-- ማመን/መታመን 

Faith(እምነት) የሚለውን እኩይ ፍቺ ያሳያል ፡ያም ማለት በእምነት ቁሙ ሲል በክርስቶስ ኢየሱስ ወደሚገኝ ጽናት እና ጥንካሬ ነው ሚነግረን::

"1 ቆሮንቶስ 16 (1 Corinthians)
13፤ ንቁ፥ በሃይማኖት ቁሙ፥ ጎልምሱ ጠንክሩ።"
ሃዋርያው ጳውሎስ ይህን መልክት ሲጽፍ ከአማርኛ ፍቺ በፊት በነበረ መጽሃፍ ቅዱሣዊ ፍቺ
"1 Corinthians 16 (WEB) - 1 ቆሮንቶስ
13: Watch! Stand firm in the faith! Be courageous! Be strong!"

በተጨማሪ ብዙዎችቻን ጥያቄ የሆነብን ነገር ታዲያ ይህ ሃይማኖት ማለት ክርስቶስ ነው ካልን ...
"ኤርምያስ 6 (Jeremiah)
16፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡— በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም፥ የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች እወቁ፥ በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ እነርሱ ግን፡— አንሄድባትም፡ አሉ።"
የተባለው ለማን ነው?

በመጀመሪያ ባለፈው የትምህርት ክፍለ ጊዜያችን ላይ መጽሃፍ "ቅዱስ እንዴት እናጥና " ስንል  ተደራሲ መታየት አለበት ብለናል::
ስለዚህ የትንቢተ ኤርሚያስ መጽሃፍ በመጀመሪ ተደራሲው እስራኤላውያን ናቸው።
በመቀጠል " መልካሚቱ መንገድ" የምትለዋን ሃሳብ ማንሳት ካለብን አዲሱ ሰው መልካም መንገድ ወይንም ከልኡል አምላክ ከእግዚአብሔር ጋር እንዲገናኝ የሚችለው ፡በድንኳን ውስጥ ባለ ጽላት ላይ በሚያድር ሳይሆን በክርስቶስ ኢየሱስ ነው።

እንግዲ በመጽሃፍ

"ምሳሌ 14 (Proverbs)
12፤ ለሰው ቅን የምትመስል መንገድ አለች ፍጻሜዋ ግን የሞት መንገድ ነው።"

ይህ ማለት እውነት እየመሰሉ መጨረሻቸው ያላማሩ መጨረሻቸው ሞት የሆነ መንገድ ነው ።
ከዚህ ውጪ እውነት የለም።

ሃይማኖይ ማለት Faith or እምነት ማለት ነው።እምነት ደግሞ ኢየሱስ ነው ።ስለዚህ አዲሱ ሰው ሃይማኖቱ ኢየሱስ ነው።

እንግዲ አዲሱ ሰው በዚህ የህይወት ልምምድ ውስጥ ነው የሚኖረው እንጂ በተከበበ ድንኳን የሚያድር አምላክ የለውም::ሃይማኖት የሆነው ኢየሱስ ፡በአብ ዘንድ አለ፡በክብር ይመጣል ።

"ዕብራውያን 11 (Hebrews)
6፤ ያለ እምነትም ደስ ማሰኘት አይቻልም፤ ....."
===============================
ብሩካን ናችሁ በቀጣይ ጊዜ እስከምንገናኝ መልካም ጊዜ።
እዮብ አበራ
Goodness of Christ Gospel Minstry
1.0K viewsEjob1 Ejob, edited  03:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ