Get Mystery Box with random crypto!

ሰማያዊ ስጦታ ቤተክርስቲያን//Heaven Gift Church//

የቴሌግራም ቻናል አርማ http_gcgm — ሰማያዊ ስጦታ ቤተክርስቲያን//Heaven Gift Church//
የቴሌግራም ቻናል አርማ http_gcgm — ሰማያዊ ስጦታ ቤተክርስቲያን//Heaven Gift Church//
የሰርጥ አድራሻ: @http_gcgm
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.34K
የሰርጥ መግለጫ

👉መልካሙ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን
👉ማቴ 14፥30
👉ሚኒስትሪያችንን በተለያዩ ስጦታዎች
ስለምታግዙን እናመሰግናለን።
ለማንኛውም ጥያቄ እና እገዛ👇
ለፀሎት አገልግሎት ከስር ያለውን ስልክ ይጠቀሙ።
https://www.facebook.com/gcgm.gctv?mibextid=sCpJLy
👉YouTube-https://youtube.com/@melkamqine?si=vBbrpgENQkfcJ

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-12-06 16:55:02
“በክርስቶስ “ተፈጸመ!
መፅሐፉ በነጻ የሚከፍፈል ነው ፥ ወስዳችሁ
ተባረኩበት
442 viewsEjob @ JS, edited  13:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-06 15:00:19
“በክርስቶስ “ተፈጸመ!
መፅሐፉ በነጻ የሚከፍፈል ነው ፥ ወስዳችሁ
ተባረኩበት
767 viewsEjob @ JS, edited  12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 16:06:41 መልካም የሆነ እንግዳ ነገር ከፊታችሁ አለ።
JS
972 viewsEjob1 Ejob, 13:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 09:40:57 ወደ ፊልጵስዩስ 1
9-11፤ ለእግዚአብሔርም ክብርና ምስጋና ከኢየሱስ ክርስቶስ የሚገኝ የጽድቅ ፍሬ ሞልቶባችሁ፥ ለክርስቶስ ቀን ተዘጋጅታችሁ ቅኖችና አለ ነውር እንድትሆኑ የሚሻለውን ነገር ፈትናችሁ ትወዱ ዘንድ፥ ፍቅራችሁ በእውቀትና በማስተዋል ሁሉ ከፊት ይልቅ እያደገ እንዲበዛ ይህን እጸልያለሁ።
1.4K viewsEjob @ JS, 06:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-03 15:40:51 በዚህ ዝማሬ ተባረኩ



291 viewsEjob1 Ejob, 12:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 07:07:54 እግዚአብሔር የተደሰተበት

የዮሐንስ አገልግሎት በጣም ቀጥተኛ ከመሆኑ የተነሳ ያንን የተመለከቱ ሰዎች ይመጣል ከተባለው መሲህ ከክርስቶስ ጋር እንዳስተያዩት መፅሐፍ ይናገራል::
--------------------
የዮሐንስ ወንጌል 1
19፤ አይሁድም፦ አንተ ማን ነህ? ብለው ይጠይቁት ዘንድ ከኢየሩሳሌም ካህናትንና ሌዋውያንን በላኩበት ጊዜ፥ የዮሐንስ ምስክርነት ይህ ነው።
የአገልግሎቱን ከፍታ የተመለከቱ ሰዎች አንተ በቃ ይመጣል የተባለው መሲህ ክርስቶስ ነህ በማለት ባስጨነቁት ጊዜ እሱ ግን
--------------------
የዮሐንስ ወንጌል 1
20፤ መሰከረም አልካደምም፤ እኔ ክርስቶስ አይደለሁም ብሎ መሰከረ።
ዮሐንስን በክርስቶስ ደረጃ ሰው ሁሉ ተቀብሎት ከፍ ያለ ክብርና አድናቆት እየተቸረው ሳለ ቀድሞ ዮሐንስ ከነበረው ተቀባይነትና በእድሜም ከእሱ የሚያንስ በስጋ ሲታይ እንደ ማንኛውም እስራኤላዊ የሆነ አንድ ጎልማሳ ሲመጣ ቢያየው ጊዜ የተሰጠውን ክብርና አድናቆት ሁሉ መሬት ላይ ክስክስ አደረገና እንደዚህ ብሎ ጮኸ
--------------------
የዮሐንስ ወንጌል 1
29፤ በነገው ዮሐንስ ኢየሱስን ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ እንዲህ አለ፦ እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ።
በዚህ ደረጃ ዮሐንስ ወደ ክርስቶስ ሲያመለክት እግዚአብሔር አምላክ ተደሰተ::ሲጠመቅ ሳለ ሰማይ ተከፍቶ መንፈስ ቅዱስ በእርግብ አምሳል ተገለጠና የዮሐንስ አገልግሎት እውቅና ሰጠው::
--------------------
የማቴዎስ ወንጌል 3
16፤ ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋላ ወዲያው ከውኃ ወጣ፤ እነሆም፥ ሰማያት ተከፈቱ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድ በእርሱ ላይም ሲመጣ አየ፤
--------------------
የማቴዎስ ወንጌል 3
17፤ እነሆም፥ ድምፅ ከሰማያት መጥቶ፦ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው፡ አለ።
በአገልግሎታችን እና በህይወታችን እግዚአብሔር እንዲደሰትና እውነተኛ ክብሩ ሲገለጥ ማየት ከወደድን ?
እግዚአብሔር የተደሰተበትን ክርስቶስን ሰምተን
ኑሯችን ;ህይወታችን ;ትምህርታችን ሁሉ ኢየሱስን የሚገልጥ መሆን አለበት።
በዘመን መጨረሻ ያለው ሃሳቡ አለማትን በክርስቶስ መጠቅለል ነው።
ደስታውን መፈጸም ይሁንልን።

ብሩካን ናችሁ!
780 viewsEjob @ JS, 04:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 07:07:50
711 viewsEjob @ JS, 04:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-01 19:50:41
ማዳን የእግዚአብሔር ነው::

ሰላም ቅዱሳን ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ:: ዛሬ ከእኛ አቅም በላይ የሆነን ነገር ላካፍላችሁ:: የምንወዳት እህታችን ዘማሪት መክሊት ግርማ Meklit Girma በደም ካንሰር ህመም በመታመም ላይ ስትሆን ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ገብታ ህክምና ብትጀምርም ወዲያውኑ ህክምና ማግኘት ባለመቻሏ እና ህመሙ እየካፋ በመምጣቱ በአስቸኳይ ከሀገር ውጭ መታከም እንዳለባት ተብሏል:: ይህ ደግሞ ከቤተሰቦቿ አቅም በላይ ስለሆነ የእህታችንን ሕይወት ለመታደግ የእናንተ ድጋፍ አስፈልጎናል ::

ምንችል
በፀሎት
በገንዘብ
Share በማድረግ

Gofundme እስኪከፈት
1, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000229767503 መክሊት ግርማ ጊንጆ (ዘማሪት)

2, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000020061457 ግርማ ጊንጆ ሰጠና ( ወላጅአባት)

3, ብርሃን ባንክ 1000675368220 ግርማ ጊንጆ ሰጠና
2.1K viewsEjob @ JS, edited  16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 06:50:51 ዘማሪ ጵንኤል አሰፋ አዲስ መዝሙር



207 viewsEjob @ JS, 03:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 18:32:49
“በክርስቶስ”
962 viewsEjob1 Ejob, edited  15:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ