Get Mystery Box with random crypto!

ሰማያዊ ስጦታ ቤተክርስቲያን//Heaven Gift Church//

የቴሌግራም ቻናል አርማ http_gcgm — ሰማያዊ ስጦታ ቤተክርስቲያን//Heaven Gift Church//
የቴሌግራም ቻናል አርማ http_gcgm — ሰማያዊ ስጦታ ቤተክርስቲያን//Heaven Gift Church//
የሰርጥ አድራሻ: @http_gcgm
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.34K
የሰርጥ መግለጫ

👉መልካሙ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን
👉ማቴ 14፥30
👉ሚኒስትሪያችንን በተለያዩ ስጦታዎች
ስለምታግዙን እናመሰግናለን።
ለማንኛውም ጥያቄ እና እገዛ👇
ለፀሎት አገልግሎት ከስር ያለውን ስልክ ይጠቀሙ።
https://www.facebook.com/gcgm.gctv?mibextid=sCpJLy
👉YouTube-https://youtube.com/@melkamqine?si=vBbrpgENQkfcJ

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-12-30 06:00:05
953 viewsEjob1 Ejob, 03:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 21:03:30





ኢየሱስ ብቻ
574 viewsEjob1 Ejob, 18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 20:18:11
ሰላም ለእናንተ ይሁን ወዳጆቻችን "በክርስቶስ" የተሰኘውን መጽሃፍ ወኪል ሆናችሁ ማከፍፈል የምትችሉ ሰዎች የተወሰኑ መጽሐፎች ስለተዘጋጁ በውስጥ መስመር በtelegram ማናገር እና በአከባቢያችሁ ለሚፈልጉ ቤተሰቦች ማከፋፈል ትችላላችሁ።
ብሩካን ናችሁ

፦0966222852(telegram)

ማሳሰቢያ፦መጽሐፉ በነጻ የሚከፋፈል እንጂ ለሽያጭ የቀረበ አደለም።

ኢየሱስ ያድናል!!
737 viewsEjob1 Ejob, edited  17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 09:47:46
ድሮ ድሮ ስርዝ ድልዝ ያለው ጽሁፍ አልቀበልም የሚል አስተማሪ ነበረን እናም ወገኖቼ ከክርስቶስ ውጪ የሆነ ስርዝ ድልዝ የበዛበት ትህምርት አንፈልግም (አምልኮተ መልአክ ;አምልኮተ ሰው ስርዝ ድልዝ ነው::)

ኢየሱስ ያድናል!
#Truth
1.4K viewsEjob @ JS, 06:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 06:09:04 እግዚአብሔር አዋቂ ነው
ታገሱ ሁሉ ይስተካከላል
1.6K viewsEjob @ JS, 03:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 07:41:01
Through Christ
“በክርስቶስ “ተፈጸመ!
መፅሐፉ በነጻ የሚከፍፈል ነው ፥ ወስዳችሁ
ተባረኩበት

ኢየሱስ ያድናል!
599 viewsEjob @ JS, edited  04:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-25 06:52:09
ተአምረ ማርያም፦"አለም ሳይፈጠር በሕሊና አምላክ ታስባ ነበረች"ይሉታል።
ነገሩ እውነት ቢሆንም እግዚአብሔር አምላክ አስቀድሞ አስቦ የፈጠረ ቢሆንም ነገር ግን እርሷ ብቻ አለም ሳይፈጠር ነበረች ማለቱ ስህተት ነው።እንኳን ሰው ይቅርና እንስሳት እና እጽዋት ሳይቀር በእግዚአብሔር እቅድ ታሰበው ነው ወደሚታየው አለም የመጡት ።
Ephesians 1 (አማ) - ኤፌሶን
4: ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።
አያችሁ ሁሉም በክርስቶስ የተመረጠ ሆኖ አለም ሳይፈጠር ተመርጧል።ወልድ የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ግን ስጋ ለብሶ ከመምጣቱ በፊት ማንነት የነበረው የስላሴ አንዱ አካል መለኮት የሆነ እግዚአብሔር ነው።የእግዚአብሔር ቃል የተባለ/እግዚአብሔር ወልድ የምንለው ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል።የምልጃ ስልጣኑ የሱ ነው።
ክብር የሚገባው
ስግደት የሚገባው
አምልኮ የሚገባው
ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
ኢየሱስ ያድናል።
ተአምረ ማርያም
615 viewsEjob1 Ejob, edited  03:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-24 14:25:43
ድንቅ ዝማሬ


1.2K viewsEjob @ JS, 11:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 06:37:33
ርእስ :-ቀና ብላችሁ ፍጩ
ሰላም ለእናንተ የGoodness Of Christ Gospel Ministry ወዳጆች ዛሬ ይህን ስሙ
ሁለት እህቶች በድንጋይ መፍጫ እህል አየፈጩ ሳለ አንደኛዋ በጣም አጉንብሳ ነው የምትፈጨው ፥ሁለነኛዋ ደግሞ ቀና ብላ ሰማይ እያየች ነው የምትፈጨው በዚህ መኋል ነው ታዲያ ድንገት የሚነጥቅ ኋይል ሲመጣ ቀና ብላ ስትፈጭ የነበረችው የተነጠቀችው፥አጎንብሳ የምትፈጨው እዛ ቀረች አያችሁ ዛሬም በዚች ምድር ስንመላለስ ብዙ ክፍተቶች
ሊኖርብን ይችላል የምግብ አቅርቦት፥የቤት አቅርቦ፥የእለት ተለት ፍላጎች ሊኖሩ ይችላሉ።ይሁንና እንዚህ ፍላጎቶች ለሟሟላት ብዙ መትጋት ቢኖርብንም ፥እነዚህን አስፈላጊ ነገሮች ለሟሟላት ሰማይን ረስተን፥ጸሎትን ረስተን፥ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያለን ህብረትን ረስተን ፥የጸጋ ህይወትን ረስተን፥አምልኮ ረስተን፥ዝማሬ ረስተን ትኩረታችንን የምድር ፍላጎታችንን ለሟሟላት እንዳይሆን ፥አጎንብሰን የምፈጨው ዱቄት አፍኖ ምድር እንዳያስቀረን ፥ቀና ብለን ሰማይን እያሰብን በተጠራንበት እና በሚያስፈልጉ ነገሮች እንታ።በሠማይ ሐገር እንዳለው ሰው ቀና ብለን እንመላለስ፥ምክንያቱም መቼ ጌታ እንደሚጠራን ፥መቼ ጌታ እንደሚመጣ አናውቅም እና ለዚያ ዝግጁ ሆነን እየዳንን እንጠብቀው።
በመጽሐፍ ቅዱስ የሎጥ ሚስት ታስታውሳላችሁ ፥የተነገራትን መልእክት እምቢ ብላ ወደመሻቷ ዙር ስትል የጨው አምድ ሆና ቀረች ከበረቷም ሳትካፈል ቀረች ስለዚህ ክርስቶስ ኢየሱስ እስኪመጣ በሠማይ ያለንን ቦታ እና ሐገር እያሰብን እንመላለስ።
ይህንን እውነት ለመረዳት የመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃዎች
ማቴ 24:20-36
ዘፍ 19:26
ኢየሱስ ያድናል!

https://t.me/http_GCGM
579 viewsEjob @ JS, edited  03:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-20 14:33:34 እግዚአብሔር ሉአላዊ ነው።
1.1K viewsEjob @ JS, edited  11:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ