Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ለእናንተ ቅድሳን ወዳጆቻችን ዛሬ አንድ ትልቅ መንፈሳዊ አገልግሎት እንድታገለግሉ እንጠይቃለን | ሰማያዊ ስጦታ ቤተክርስቲያን 🌍

ሰላም ለእናንተ ቅድሳን ወዳጆቻችን ዛሬ አንድ ትልቅ መንፈሳዊ አገልግሎት እንድታገለግሉ እንጠይቃለን ፥ወንጌል ስርጭት በምንወጣበት ጊዜ ለሚድኑ ነፍሳት መሰረታዊ አስፈላጊ ነገሮች መካከል መጽሐፍ ቅዱስ አንዱ ሲሆን በቤታችሁ ካለ መጽሐፍ ቅዱስ እንድትሰጡን ፥ገዝታችሁም መስጠት የምትችሉ ሰዎች እንድትሰጡን በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።

መጽሐፍ ቅዱሱን ለመስጠት
ስልክ፦0966222852 ይደውሉ።


ለወዳጁ ዘመዶ ይህንን መልካም ስራ እንዲተባበሩ ይንገሩ።


ጌታ ይባርኮት።
ኢየሱስ ያድናል!