Get Mystery Box with random crypto!

Habib Kedir

የቴሌግራም ቻናል አርማ habib_kedir — Habib Kedir H
የቴሌግራም ቻናል አርማ habib_kedir — Habib Kedir
የሰርጥ አድራሻ: @habib_kedir
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.93K

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-04-13 16:26:52 #አትነካኩን
አቶ ላጫ እና የከተማው አመራሮች "ህገወጥ_ቤቶቾ " በሚል ወልቂጤ ላይ ሌላ የግጭት አጀንዳ ለመፍጠር እየሰሩ ነው።
***
በተለይ ኮሌጅ ሰፈር በቀቤና መንደር አነጣጥረዋል። ህዝቡም ነቅቶ መብቱን ለማስከበር እየተወያየ ነው። የአከባቢው የቀቤና ህዝብ መሬቱን(ርስቱን) ለኡንዱስትርያል ኮሌጅ ተብሎ በግፍ ተነጥቋል። ለማህበራት ተብሎ ተወልዶ ያደገበትንና አርሶ የሚበላበት መሬት ሰጥቶ ባዶ እጁን ቀርቷል። በግፍ ከተነጠቀው መሬቱ በተረፈው አንስተኛ ጎጆ ቢቀልስ ከሱም ሊያስወጡት ደፋ ቀና እያሉ ነው።
***
ይህን የሚያደርጉት እንማን እንደሆኑ፣ ማን ተባባሪ እንደሆነ መዝግበን ይዘናል። ህዝባችንን ከዚህ በፊት ያሰቃዩት አልበቃ ብሏቸው አሁንም ሊገድሉት፣ ሊያሳድዱት ሊያፈናቅሉት አስበዋል። አሁን ግን ማንም አይሰማችሁም፣ እያንዳንዱ ስለ ራሱ ያስብ ያንን ሁሉ ህዝብና ወጣት አፈናቅለህ በሰላም ተንደላቅቄ እናራለሁ የምትል የማህበር ቤት ነዋሪ፣ በህዝብ ላይ ግፍ ፈፅመህና ወጣት ሜዳ ጥለህ የምታፀናው ኮሌጅም ይሁን ተቋም አይኖርም። ከግፋችሁ ብዛት ምርር ያለው ህዝብ ቢኖር ኮሌጅ ሰፈር ነው። ደም ለማፍሰስ ካልሆነ እኩይ ተግባር ባትጀምሩ ምክሬ ነው።
***
የፈራሹ ክልልና የፀጥታው ሀይሎች ማወቅ ያለባችሁ አንድ ቀበሌ ከተማ 3 ክፍለ ከተማ የሆነው በቀቤና ህዝብ አንጡራ ሀብትና ላብ ነው። አሁንም ይህን ህዝብ ማሳደድ የግፎች ሁሉ ግፍ ነው። በዚህ ሰዓት በከተማው ቀቤና ህዝብን መንካት አከባቢውን ወደ ለየለት ቀውስ መክተት ነው። ህዝቡ ዝም ብሎ ጭቆናን የመሸከም አቅሙ አሁን የለውም።
***
እናም ሰላም ይሻላል፣ ህዝባችንን አታሰቃዩት፣ የክልልነት እጦት ቁጣ ቀቤናን በማፈናቀል ለማወራረድ ወይም ችግሮችን በመፍጠር ለማካካስ የሚጥር አመራር ካለ አደብ ይግዛ። በውይይትና በአግባቡ እንጂ በጉልበት በቀቤና ወረዳና ህዝብ ላይ የሚፈፀም አንዳች ነገር አይኖርም። አዲስ አበባ ሸገር ለሚፈናቀሉት እያለቀስክ ቀቤና የታባቱ ካልክ ሰውነትህ ያጠራጥረኛል። አይ ካላችሁና ህዝቡን ከናቃችሁት ለማንም ጠቃሚ ያልሆነ ነገር ይከሰታል።
#አትነካኩን
***
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል
#የቀቤና_ልዩ_ወረዳ

ቴሌግራም https://t.me/Habib_Kedir
946 viewsAdu Emru, 13:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 23:44:28
ጥሩ ነገር ነው
በጣም ደስ ብሎኛል
ለወንድማችን መሀመድ ሸመድየን እንደ መፀዳጃ የሚያገለግል ዘመናዊ ቶይሌት ዌልቼር ቃል ተገብቷል።
ከራህመቱ ሀገር መዲና ነው። ከተሳካ እህታችን ጀሚላን ከሸክም ይገላግላል። በዚህ ጉዳይ ደፋ ቀና የምትሉ እህት ወንድሞች አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
***
መሀመድ ቡሌ የተሻለ ህክምናና ክትትል እንዲያገኝ፣ ልጆቹ እንዳይራቡና ትምህርት እንዳያቋርጡ፣ የፈረሰው ጠባቡ ቤት እንዲታደስ፣ እሱም በአውቶማቲክ ዊልቸር እንዲንቀሳቀስና መስጂድ እንዲሄድ፣ በአጠቃላይ ቀሪ ዘመኑን በእርዳታ እንዳይኖር እንዲቋቋም በኮሚቴ እቅድ አውጥተናል።
***
እስካሁን ባለው 300 ሺ ብር አልፈናል ከእቅዳችን አንፃር ገና 30% ነው። ትልቅ ትንሽ አንበል ነገ በኛ ወይም በዙርያችን ምን እንደሚገጥመን አናቅም፣ ዛሬ የምናደርገው ሰደቃ/መልካም ስራ ለነገ ስንቅ ነው። ሲቪል ሰርቫንቶች ወጣቶች አቅማችሁ የቻለውን አድርጉ።
መልካምነት መልሶ ይከፍለናል።
#አካውንት
CBE (ንግድ ባንክ) 1000532001521
Iklas ዳሽን 2943842990911
500 viewsHabib Kedir, 20:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 21:39:50
የቀቤና ህዝብ የባህልና ታሪክ ማዕከል በወልቂጤ በድምቀት ይመረቃል
ቀን ተቆርጦለታል
***
ይህ የዚህ የወርቃማው የቀቤና ትውልድ አሻራ ነው
የቀቤና ህዝብ የነፃነት ትግል በድል ሲደመደም፣ የነፃነት ቀን ችቦ የሚለኮሰው በዚሁ ተቋም ነው
በድምቀት ለማስመረቅ ከእስካሁን በበለጠ ጥረታችን መጨመር አለበት። በባህል ማዕከሉ ትልቁ ዶሴ ውስጥ ስሙ ተከትቦ ለትውልድ እንዲያልፍ የማይፈልግ ማን አለ?
ብዙዎች መሰል ፕሮጀክት ጀምረው አልጨረሱም፣ ቀቤና ታላቅና ትልቅ ህዝብ ነው
ይጀምራል፣ ደግሞም ይጨርሳል።
#አልሀምዱሊላህ
***
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል
#የቀቤና_ልዩ_ወረዳ
630 viewsAdu Emru, 18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 17:10:06
#ከሽፏል
በኢዜማው የከሰረ ካድሬ አማካኝነት ወልቂጤ ላይ ለዛሬ አድማ ብለው የጠሩ ቢሆንም ህዝቡ አንሰማችሁም ብሎ ወደ ስራው ገብቷል።
ባንክ ቤቶች፣ የመንግስት ተቋማት፣ ትራንስፖርት፣ የንግድ ተቋማት፣ የመንግስት መስርያ ቤቶች ሙሉ በሙሉ ስራ ላይ ውለዋል። ትናንት እሁድም አብዛኛው ተቋም እረፍት ዝግ ስለነበረ ነው፣ ለማመሳሰል የተሞከረው።
***
ከዚህ በኋላ ወልቂጤ ላይ የስራ አድማ አይታሰብም።
የሆነ የሽብር ስልት አንዴ ከከሸፈ ማገገም አይችልም።
አስቀድሞ የነቃው ሱልጡኑ የቀቤና ህዝብ አንድም ቀን ለፅንፈኞቹ ሳይበገር መደበኛ ስራውን ሲያካሄድ ቆይቷል። አጎቶቼም እንደማይጠቅም አሁን በደንብ ተረድተዋል። መብት መጠየቅ መብት ነው፣ ድንጋይ መወርወርና የከተማ እንቅስቃሴ መግታት ግን ነውር ነው።
****
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል
#የቀቤና_ልዩ_ወረዳ
703 viewsHabib Kedir, 14:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 18:34:58
መረጃ ወልቂጤ
አጭር ቪድዮ ነው እዩትና ሼር አድርጉት
***
ወልቂጤ አሁን በዚህ ሰዓት ሞቅ ደመቅ ብላለች። ጀግናው የቀቤና ህዝብ ከወትሮ በተለየ እንቅስቃሴ ላይ ነው።
እነሱ ከተማዋን የሚበድሉት የአያት አባቶቻቸው ሌላ ከተማ ከዋቤ ማዶ ስላላቸው ነው። ቀቤና እትብቱም፣ መቃብሩም እዚሁ ነው፣ አማራጭ የለንም። ወልቂጤ ታሪካዊ ርስታችን ናት፣ አፈሩ የአባት አያቶቻችን አንጡራ ሀብት ነው። እንጨትና ቆርቆሮው የግዜ ጉዳይ ነው።
***
ከተማዋን እንደ አይናችን ብሌን እናያታለን፣ እሷን ለማጠልሸት የምናደርገው አድማ የለም።
እናም ጀግናው የቀቤና ህዝብ ስራ ላይ ነው፣ ማየት ማመን ነው። ከፊል ነው የተዘጋው ስንል ለማያምኑ ሚድያዎች ሼር አድርጉላቸው። በሁለት በዓላት መዳረሻ ንግዱን ዘግቶ እራሱን በራሱ ከሚያጠፋና ዝቅጠቱንም እንደ ጀግንነት ከሚቆጥር ጋር ውል የለንም።
መሀል ያለው ፅንፈኛ ቢፈልግ ወር ይዝጋ
ሰላም ወዳዱ ቀቤና ግን ስራ ላይ ነው
***
እንደ ድሮው በነሱ ሳንባ እንድንተነፍስ ፈለገው ነበር፣ ወዳጄ
የዚህ ትውልድ ቀቤና ቆራጥ ነው ስልህ!
ውድ ቀቤኖች፣ እንቁዎቼ፣ ኩራቶቼ እንደዚህ በሁሉም አቅጣጫ ያለውን እንቅስቃሴ ቀርፃችሁ ላኩልኝ። በተለይ የማታውን የረመዳን ድባብ አጋሩን። ዝናብ ካልሆነ በጀመዓ በጀመዓ በከተማችሁ ሽር ብትን በሉበት።
ገመዱ የሚከረው ሊበጠስ ይሆናል…
መጪው ግዜ ለኛ ሰናይ ነው
***
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል
#የቀቤና_ልዩ_ወረዳ

ቴሌግራም https://t.me/Habib_Kedir
893 viewsHabib Kedir, 15:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 13:07:29
895 viewsHabib Kedir, 10:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 22:57:18
አላሁ አክበር
እህታችን ሶፊያ ጦለሀ 13 ሺ ብር ከአሜሪካ
እህት ወንድሞቼ አላህ በአዱንያም በአሄራም ያስደስታችሁ
አላህ ፆማችሁንም ሰደቃችሁንም ይቀበል
ዝርያችን እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ
ሁላችሁም ነይቱ ትንሽ ትልቅ አትበሉ
***
#አካውንት
CBE (ንግድ ባንክ) 1000532001521
Iklas ዳሽን 2943842990911

ቴሌግራም ግሩፕ ተቀላቀሉ
https://t.me/Yosisi_Charity
ዋትስ አፕ ግሩፕ ተቀላቀሉ
https://chat.whatsapp.com/JyQbadxGkEoDFRpITDKjsT
446 viewsHabib Kedir, 19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 22:57:18
ሌላ 20 ሺ ብር አላሁ አከበር
የወደቀ ወንድማችንን መሀመድ ቡሌን የመደገፉ ሂደት ተጠናክሮ ቀጥሏል
እየተደረገ ያለው ርብርብ እጅግ ደስ ይላል
ወንድማችን ኢዘዲን መሀመድና እህታችን ሎዛ ደምስስ ከአሜሪካ 20,000 ብር ሰደቃ አድርገዋል።
አላህ ፍፁም የሆነ ጤና ከሀያት ጋር ይስጣችሁ
መስጠት ከተቀባዩ በላይ ሰጪውን ያስደስታል
***
መሀመድ ቡሌን እንደግፍ
#ኮሚቴዎች
1 አሊ(ኑረዲን አህመዲን 0900830529)
2 ኢማም ሸምሱ አስፋ (0955328641)
3 ሀጅ ረውነቅ ሰማን (0938959926)
#አካውንት
CBE (ንግድ ባንክ) 1000532001521
Iklas ዳሽን 2943842990911
***
ቀጥታ መሀመድ ቡሌን ማግኘት የምትፈልጉ 0910650822
ቴሌግራም ግሩፕ ተቀላቀሉ
https://t.me/Yosisi_Charity
ዋትስ አፕ ግሩፕ ተቀላቀሉ
https://chat.whatsapp.com/JyQbadxGkEoDFRpITDKjsT
441 viewsHabib Kedir, 19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 22:57:18
20 ሺ ብር አላሁ አከበር
የወደቀ ወንድማችንን መሀመድ ቡሌን የመደገፉ ሂደት ተጠናክሮ ቀጥሏል
እየተደረገ ያለው ርብርብ እጅግ ደስ ይላል
ታላቃችን የሁሉ ግዜም የተቸገሩ ደራሽ መሀመድ ሻፎና ቤተሰቡ 20,000 ብር ሰደቃ አድርጓል።
መሰሎቹን ያብዛልን፣ ረዥም ሀያት ከአፊያ ጋር ይስጥልን
***
መሀመድ ቡሌ ትናንት ጀግናና ታታሪ፣ ለህዝቡ የሚደክም ወጣት ነበር። ዛሬ እጅ ሰጥቶ እኛን ተማፀነ።
ነገ ምን እንደሚገጥመን ማናችንም አናውቅም
ሁላችንም ትንሽ ትልቅ ሳንል ድጋፍ እናድርግ
በተለይ ሲቪል ሰርቫንቶች፣ ለህዝቡ የለፉ ሰዎችን ውለታ እንዲሁም የመተባበርን ሀይል ከናንተ በላይ የሚያውቅ የለም። ትንሽ ሳንቲም ሲጠራቀም ብዙ ይሆናል። ደሞዛችን ይበረክት ዘንድ ሰደቃ እናውጣበት መቶ ብርም ቢሆን።
***
መሀመድ ቡሌን እንደግፍ
#ኮሚቴዎች
1 አሊ(ኑረዲን አህመዲን 0900830529)
2 ኢማም ሸምሱ አስፋ (0955328641)
3 ሀጅ ረውነቅ ሰማን (0938959926)
#አካውንት
CBE (ንግድ ባንክ) 1000532001521
Iklas ዳሽን 2943842990911
***
ቀጥታ መሀመድ ቡሌን ማግኘት የምትፈልጉ 0910650822
ቴሌግራም ግሩፕ ተቀላቀሉ
https://t.me/Yosisi_Charity
ዋትስ አፕ ግሩፕ ተቀላቀሉ
https://chat.whatsapp.com/JyQbadxGkEoDFRpITDKjsT
397 viewsHabib Kedir, 19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 22:35:38
የባድ ወልድ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፈርጧ ወራቤ ደምቃ አምሽታለች
ጎዳና ላይ በህብረት የማፍጠርና የማስፈጠር ፕሮግራም ተካሂዷል። የተከበሩ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ ሬድዋን ሁሴንና ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ታድመዋል።
ህዝብ የሚያከብር መሪ፣ መሪውን የሚያከብር ህዝብ ስልጤ።
449 viewsHabib Kedir, 19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ