Get Mystery Box with random crypto!

Fuad Muna (Fuya)

የቴሌግራም ቻናል አርማ fuadmu — Fuad Muna (Fuya) F
የቴሌግራም ቻናል አርማ fuadmu — Fuad Muna (Fuya)
የሰርጥ አድራሻ: @fuadmu
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.67K
የሰርጥ መግለጫ

የኛ እዉነታ የሌሎችን ስጋ ለብሶ ሲቀርብ!
በፅሁፍ ያስነበብኳችሁን በድምፄ ስትሰሙት!
ለአስተያየትዎ
@fuadmubot
ዩቲዩብ ቻናል http://Www.YouTube.com/c/FuadMuna
የፌስቡክ አካውንቴን ለማግኘት www.facebook.com/fuadmuna14
ለፒዲኤፍ ብሎግ www.fuadmuna.wordpress.com

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-04-16 14:59:01
#አዲያናትግንአዱናት
1.8K views11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 15:31:54
#አዲያናትግንአዱናት
2.2K views12:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 15:01:07
#አዲያናትግንአዱናት
3.1K views12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 10:42:23 ለአላህ ባሮች አሉት!

የረመዳን አስር ቀናት ከገቡ በኋላ የታዘብኩት ነገር ገረመኝ። ሰዎች ለውሀ ጉድጓዱ ገንዘብ ለማስገባት አካውንት ይጠይቁኝና ለሊት ላይ ገንዘቡን ገቢ ያደርጋሉ።

ነገሩ ከለይለተል ቀድር ጋር ገጥሞላቸው የ83 ዓመታት የሰደቀተል ጃሪያ ስሰድቅ ነበር ሊሉ የሹ ባሪያዎች ስራ ነው።

የአላህን ፀጋ ለመጠቀም ያላቸው ጥንቃቄ ይደንቃል። አላህ ከተጉላት ለሊት ጋር ይግጠማቸው!

በእርግጥ ለአላህ ባሪያዎች አሉት!
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
473 views07:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 15:01:06
#አዲያናትግንአዱናት
424 views12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 13:39:15 የኢድ ስጦታችን ምንድነው?
.
ከዛሬ ጀምሮ የኢድ ስጦታዬን በተመለከተ የማስታወቂያ ስራ እንጀምራለን። ማስታወቂያውን ባሏችሁ የሶሻል ሚዲያ አማራጮች ሁሉ በሚመረጠው ሰዓት በአንድነት በመፖሰት በማስተዋወቅ ልታግዙኝ ፈቃደኛ የሆናችሁ ውዶች ሁሉ ከስር ባለው ሊንክ የማስታወቂያ ግሩፑን ተቀላቀሉ።

https://t.me/+7FYwNh9GRuhhM2Nk

የኢድ ስጦታዬ ምንድነው?
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
1.1K views10:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 11:25:22
ፕሮጀክት 3
.
የጎደሉ አሉ ፕሮጀክት 3ን ለማሳካት የተሰበሰበው ገንዘብ ለፕሮጀክቱ ከሚያስፈልገን ከግማሽ አልፏል። በዚህ ውብ ወር የውሀ ጉድጓዱን እውን እናደርግ ዘንድ በዚህ የሰደቀተል ጃሪያ ላይ ተሳተፉ።

ገንዘብ ያስገባችሁ @Fuadmuna ላይ ደረሰኝ መላክ አይረሳ። ያላስገባችሁ @Fuadmuna ላይ አካውንት በመውሰድ የውቡ ወር ውብ ሰደቃ አካል ሁኑ!

አንድ ላይ እንችላለን!
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
1.7K views08:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 18:16:42 ረመዳን 17
.
ትግል ነበር! ትንሽ ነበሩ። እንኳን ትከሻ ለመለካካት ለነብሳቸው እንኳን ከለላ ሽተው ከሀገራቸው የተሰደዱ ደካማዎች ነበሩ።

በደል ጫፍ ሲረግጥ ከአላህ የሁን ቃል ጋር ተነካካ። ጌታችንም

«أُذِنَ لِلَّذِينَ يُقَاتَلُونَ بِأَنَّهُمْ ظُلِمُوا ۚ وَإِنَّ اللَّهَ عَلَىٰ نَصْرِهِمْ لَقَدِيرٌ

ለእነዚያ ለሚገደሉት (ምእመናን) እነርሱ የተበደሉ በመኾናቸው (መጋደል) ተፈቀደላቸው፡፡ አላህም እነርሱን በመርዳት ላይ በእርግጥ ቻይ ነው፡፡»

በማለት ሊረዳቸው ቃል ገባ። ጦርነቱ የዳውድ እና ጃሉት አይነት ነበር። 300 ምዕመናን ከ1300 እስካፍንጫው የታጠቀ የአጋሪያን ስብስብ ጋር የሚያደርጉት ትንቅንቅ!

ምዕመናኑ ጌታቸውን አምነው በእልፍ ከሚበልጣቸው የደረጀ ጦር ፊት ቆሙ። የታመነው ጌታም ቃሉን ሞላ። ምዕመናንም የድልን ደስታ ተጎነጩ።

ልክ እንደዚህ የጌታችንን ቻይነት አምነን በትዕዛዙ ካደርን፤ ጌታችንም እኛን የበላይ የማድረግ ቃሉን ይሞላል።

አትፍሩ፣ አትዘኑም! የበላይነታችሁ ቃል ተገብቷልና!

መልካም ኢፍጣር!
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
1.0K views15:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 13:17:10
የፕሮጀክት 1 የስራ ሂደት ከፊል የቪዲዮ ማስታወሻዎች!

ተጋብዛችኋል!

ጅማ ዞን ሶኮሩ ወረዳ!

አላህ ሰደቃችሁን ይቀበላችሁ!

ለፕሮጀክት 3 የቀረውን ገንዘብ @Fuadmuna ላይ አካውንት በመውሰድ እናሟላ!
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
1.2K viewsedited  10:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 18:10:57 ፊርዓውን አንዱን አመት እያረፈ በቀጣዩ የሚወለዱ ህፃናትን ይገድል ነበር።

አላህ ሙሳን (ዐሠ) ፊርዓውን ህፃን በማይገድልበት አመት ማስወለድ ሲችል ህፃናት በሚገደሉበት አመት ተወለደ።

አላህም ሀያልነቱን ሊያሳይ ሙሳ የእናቱን ጡት እየጠባ በፊርዓውን እንክብካቤ በቤተመንግስቱ እንዲያድግ አደረገ።

አላህ ሲሻ እንዲህ ነው። ይሁን ሲል ለህይወታችን በሚያሰጋን ነገር ውስጥ ምቾት ሊያደርግ ይችላል።

ሁሉን ቻዩ ጌታ ከጉድለት ሁሉ ጠራ!

መልካም ኢፍጣር!
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
1.8K views15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ