Get Mystery Box with random crypto!

ፕሮጀክት 3 . የጎደሉ አሉ ፕሮጀክት 3ን ለማሳካት የተሰበሰበው ገንዘብ ለፕሮጀክቱ ከሚያስፈልገን | Fuad Muna (Fuya)

ፕሮጀክት 3
.
የጎደሉ አሉ ፕሮጀክት 3ን ለማሳካት የተሰበሰበው ገንዘብ ለፕሮጀክቱ ከሚያስፈልገን ከግማሽ አልፏል። በዚህ ውብ ወር የውሀ ጉድጓዱን እውን እናደርግ ዘንድ በዚህ የሰደቀተል ጃሪያ ላይ ተሳተፉ።

ገንዘብ ያስገባችሁ @Fuadmuna ላይ ደረሰኝ መላክ አይረሳ። ያላስገባችሁ @Fuadmuna ላይ አካውንት በመውሰድ የውቡ ወር ውብ ሰደቃ አካል ሁኑ!

አንድ ላይ እንችላለን!
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot