Get Mystery Box with random crypto!

ለአላህ ባሮች አሉት! የረመዳን አስር ቀናት ከገቡ በኋላ የታዘብኩት ነገር ገረመኝ። ሰዎች ለውሀ | Fuad Muna (Fuya)

ለአላህ ባሮች አሉት!

የረመዳን አስር ቀናት ከገቡ በኋላ የታዘብኩት ነገር ገረመኝ። ሰዎች ለውሀ ጉድጓዱ ገንዘብ ለማስገባት አካውንት ይጠይቁኝና ለሊት ላይ ገንዘቡን ገቢ ያደርጋሉ።

ነገሩ ከለይለተል ቀድር ጋር ገጥሞላቸው የ83 ዓመታት የሰደቀተል ጃሪያ ስሰድቅ ነበር ሊሉ የሹ ባሪያዎች ስራ ነው።

የአላህን ፀጋ ለመጠቀም ያላቸው ጥንቃቄ ይደንቃል። አላህ ከተጉላት ለሊት ጋር ይግጠማቸው!

በእርግጥ ለአላህ ባሪያዎች አሉት!
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot