Get Mystery Box with random crypto!

Fuad Muna (Fuya)

የቴሌግራም ቻናል አርማ fuadmu — Fuad Muna (Fuya) F
የቴሌግራም ቻናል አርማ fuadmu — Fuad Muna (Fuya)
የሰርጥ አድራሻ: @fuadmu
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.67K
የሰርጥ መግለጫ

የኛ እዉነታ የሌሎችን ስጋ ለብሶ ሲቀርብ!
በፅሁፍ ያስነበብኳችሁን በድምፄ ስትሰሙት!
ለአስተያየትዎ
@fuadmubot
ዩቲዩብ ቻናል http://Www.YouTube.com/c/FuadMuna
የፌስቡክ አካውንቴን ለማግኘት www.facebook.com/fuadmuna14
ለፒዲኤፍ ብሎግ www.fuadmuna.wordpress.com

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-07-15 09:46:16
@Fuadmu
@Fuadmu
@Fuadmubot
3.8K views06:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-14 22:57:47 ቡታጅራ! ቡታጅራ! ቡታጅራ!

ቡታጅራ ኦርደር መቀበል ጀምረናል።
.
ቡታጅራ ላይ ኢፋዳን መግዛት የምትፈልጉ @ifadasales ላይ ከአሁን ጀምሮ እዘዙ። መፅሀፉ ቡታጅራ ገብቷል።

በካሽ ለመግዛት ከፍቃዱ አሶሬ ሆቴል ጀርባ ነጃት የልጆች አልባሳት መሸጫ ይገኛል።

ለተጨማሪ መረጃ +251939330818
.
@Ifadasales
@Ifadasales
3.8K viewsedited  19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-14 10:16:04
@Fuadmu
@Fuadmu
@Fuadmubot
3.9K views07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-13 12:44:37
ኢፋዳ እና ፍቅር!

እያነበብን ወገን!

እየሸመትን!!!

.
@ifadasales
@ifadasales
4.1K views09:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-12 13:30:56
@Fuadmu
@Fuadmu
@Fuadmubot
4.4K views10:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-09 09:20:21 Fuad Muna (Fuya) pinned «ባህርዳር ኦርደር መቀበል ጀምረናል። . ባህርዳር ላይ ኢፋዳን መግዛት የምትፈልጉ @ifadasales ላይ ከአሁን ጀምሮ እዘዙ። መፅሀፉ በቀጣይ ሳምንት ወደ ባህርዳር ይገባል። . @Ifadasales @Ifadasales»
06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-04 11:57:53 #ይፋዊ

በሬሜዲያ ፈተና ሂደት ወቅት ባጋጠሙ ችግሮች ምክንያት የትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔዎች አሳልፏል።

የ2014 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ረሜዲያል ተጠቃሚ ተማሪዎች ፈተና ትናንት ሰኔ 26/2015 ዓ.ም በዩኒቨርስቲዎች መሰጠት መጀመሩ ይታወቃል።

ይሁን እንጂ በፈተና ሂደት በተፈጠሩ ችግሮች ምክንያት የትምህርት ሚኒስቴር የሚከተሉትን ውሳኔዎች አሳልፏል።

1) ሰኔ 26/2015 የተሰጡት የሬሜዲያል ፕሮግራም ፈተናዎች ተሰርዘው ተማሪዎች በቀሩት የትምህርት ዓይነቶች ብቻ እንዲመዘኑ።

2) ቀደም ብሎ በሁሉም ሬሜዲያል ፕሮግራም ተጠቃሚ ተማሪዎች ባላቸው ተቋማት ፈተናውን በአንድ ጊዜ ለመስጠት የታቀደው ተሻሽሎ በተለይም ከ150 በላይ የሆኑና ከ200 በላይ ካምፓስ ያላቸውን የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈተና ቀርቶ ወደ ፊት በሚወሰን አግባብ ፈተናው በመስከረም ወር 2016 ዓ.ም እንዲሰጥ።

3) በመንግስት ተቋማት የሬሜዲያል ፕሮግራም ተጠቃሚ የሆኑትን ተማሪዎች በተያዘው ፕሮግራም መሰረት ይሰጣል።

NB. ትምህርት ሚኒስቴር ፤ ይፋ ባደረገው መረጃ ትላንት ፈተናውን መሰጠት ከጀመረ በኃላ አጋጥመዋል ያላቸውን ችግሮችን በዝርዝር ይፋ አላደረገም።

More : @tikvahuniversity

@tikvahethiopia
1.7K views08:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-04 09:15:43 ባህርዳር ላይ ፒካፕ ሎኬሽን በመሆን የሚተባበረን እንፈልጋለን።

ባህርዳር ሱቅ ያላችሁ እስኪ @Fuadmuna ላይ ብቅ በሉ።
.
@Fuadmu
@Fuadmu
2.0K views06:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-02 21:21:40
ኢፋዳን ለማግኘት ....
.
@Fuadmu
@Fuadmu
@Fuadmu
2.6K views18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-30 20:54:31
የአያመተሽሪቅ ቅናሽ!!!


አያመተሽሪቅ ተጀምሯል። እኛም ከኢፋዳ የመሸጫ ዋጋ ላይ 20% ቅናሽ አድርገናል።

ለዚያራ የምትወዷቸው ቤት ጎራ ስትሉ ኢፋዳን ስጦታ እየያዛችሁ ሂዱ።

ለራሳችሁ ያልገዛችሁም የአያመተሽሪቅ ቅናሽ ተጠቃሚ ሁኑ።

አያመተሽሪቅ እስኪያልቅ ድረስ ቅናሹ ይቀጥላል።

@ifadasales ላይ ሞባይል ባንኪንግ ላላችሁ። ሞባይል ባንኪንግ የሌላችሁ ደግሞ በፒካፕ ሎኬሽኖቻችን በመሄድ በካሽ ግዙ።
.
@ifadasales
@ifadasalss
@Fuadmu
3.7K views17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ