Get Mystery Box with random crypto!

Fuad Muna (Fuya)

የቴሌግራም ቻናል አርማ fuadmu — Fuad Muna (Fuya) F
የቴሌግራም ቻናል አርማ fuadmu — Fuad Muna (Fuya)
የሰርጥ አድራሻ: @fuadmu
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.67K
የሰርጥ መግለጫ

የኛ እዉነታ የሌሎችን ስጋ ለብሶ ሲቀርብ!
በፅሁፍ ያስነበብኳችሁን በድምፄ ስትሰሙት!
ለአስተያየትዎ
@fuadmubot
ዩቲዩብ ቻናል http://Www.YouTube.com/c/FuadMuna
የፌስቡክ አካውንቴን ለማግኘት www.facebook.com/fuadmuna14
ለፒዲኤፍ ብሎግ www.fuadmuna.wordpress.com

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-04-20 18:30:19
የሸዋል ጨረቃ መታየቷን ተከትሎ ኢድ ነገ ጁሙዓ ሆኗል።
ኢድ ሙባረክ!
.
@Fuadmu
@Fuadmu
1.9K viewsedited  15:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 16:54:57 ياشهر رمضان ترفق
دموع المحبين تتدفق
وقلوبهم من ألم الفراق تتشقق
عسي وقفة الوداع تطفئ من الشوق ما أحرق
عسى ساعة توبة واقلاع ترقع من الصيام ما تخرق
عسي منقطع عن ركب المقبولين يلحق
عسى أسير الأوزار يطلق
عسى من استو جب النار يعتق
.
@Fuadmu
@Fuadmu
2.0K views13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 14:59:01
#አዲያናትግንአዱናት
#ኢፋዳ
283 views11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 20:14:52 አላህ ቢሻ የዛሬው ለሊት የውዱ ወር የመጨረሻ ለሊት ሊሆን ይችላል።

ወዳጅን በምትሰናበቱበት መልኩ ተሰናበቱት። ከአይናችሁ ሳይርቅ ወደቤት አትመለሱ።

አላህ ለይለተል ቀድርን ይወፍቀን! ሰደቃው ከለሊቱ ጋር እንድትገጥምለት የሚሻ @Fuadmuna ላይ ለውሀ ጉድጓድ ሰደቀተል ጃሪያ አካውንት መውሰድ ይችላል።

በዱዓ አንረሳሳ!
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
809 views17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 14:59:01
#አዲያናትግንአዱናት
1.2K views11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 14:59:01
#አዲያናትግንአዱናት
2.6K views11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 12:31:57
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
2.3K views09:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 20:12:43 የረመዳን 27ኛዋ ለሊት

ለይለተል ቀድር እጅጉን የሚጠረጠርባት ለሊት ናት። የዛሬን ለሊት እንበርታ። ሰደቃው ከለይለቱል ቀድር ጋር እንዲገጥም የሻ ደግሞ ለሊቱን ሰደቀተል ጃሪያ ፕሮጀክታችን ላይ ይሳተፍ።

@Fuadmuna ላይ አካውንት መውሰድ ትችላላችሁ።

በዱዓ አንረሳሳ!
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
2.7K views17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 17:08:05 ኢ ...ን ስትድሩ አሉ በይፋ ነው፣
የከጀላት ሁሉ ማጣቱን እንዲያውቀው!

ላጤነት ከባድ የህይወት ምዕራፍ ነው። የዛሬው ምሽት ደግሞ የረመዳን 27ኛው ምሽት ነው። እና ገላግለን አትሉትም ወይ?

#አዲያናትግንአዱናት
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
2.5K views14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 14:59:01
#አዲያናትግንአዱናት
2.8K views11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ