Get Mystery Box with random crypto!

የረመዳን 27ኛዋ ለሊት ለይለተል ቀድር እጅጉን የሚጠረጠርባት ለሊት ናት። የዛሬን ለሊት እንበርታ | Fuad Muna (Fuya)

የረመዳን 27ኛዋ ለሊት

ለይለተል ቀድር እጅጉን የሚጠረጠርባት ለሊት ናት። የዛሬን ለሊት እንበርታ። ሰደቃው ከለይለቱል ቀድር ጋር እንዲገጥም የሻ ደግሞ ለሊቱን ሰደቀተል ጃሪያ ፕሮጀክታችን ላይ ይሳተፍ።

@Fuadmuna ላይ አካውንት መውሰድ ትችላላችሁ።

በዱዓ አንረሳሳ!
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot