Get Mystery Box with random crypto!

አላህ ቢሻ የዛሬው ለሊት የውዱ ወር የመጨረሻ ለሊት ሊሆን ይችላል። ወዳጅን በምትሰናበቱበት መልኩ | Fuad Muna (Fuya)

አላህ ቢሻ የዛሬው ለሊት የውዱ ወር የመጨረሻ ለሊት ሊሆን ይችላል።

ወዳጅን በምትሰናበቱበት መልኩ ተሰናበቱት። ከአይናችሁ ሳይርቅ ወደቤት አትመለሱ።

አላህ ለይለተል ቀድርን ይወፍቀን! ሰደቃው ከለሊቱ ጋር እንድትገጥምለት የሚሻ @Fuadmuna ላይ ለውሀ ጉድጓድ ሰደቀተል ጃሪያ አካውንት መውሰድ ይችላል።

በዱዓ አንረሳሳ!
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot