Get Mystery Box with random crypto!

Fuad Muna (Fuya)

የቴሌግራም ቻናል አርማ fuadmu — Fuad Muna (Fuya) F
የቴሌግራም ቻናል አርማ fuadmu — Fuad Muna (Fuya)
የሰርጥ አድራሻ: @fuadmu
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.20K
የሰርጥ መግለጫ

የኛ እዉነታ የሌሎችን ስጋ ለብሶ ሲቀርብ!
በፅሁፍ ያስነበብኳችሁን በድምፄ ስትሰሙት!
ለአስተያየትዎ
@fuadmubot
ዩቲዩብ ቻናል http://Www.YouTube.com/c/FuadMuna
የፌስቡክ አካውንቴን ለማግኘት www.facebook.com/fuadmuna14
ለፒዲኤፍ ብሎግ www.fuadmuna.wordpress.com

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 32

2022-07-29 18:37:53 ፈገግታ መጅሊስ
.
በዚህ ሳምንት

በህይወታችን ውስጥ ለዱኒያ ያለን ትርጓሜ ምን ይመስላል? ኑሯችንስ የማንን ፈቃድ የሚሞላ ነው? በሚለው ዙሪያ እንወያያለን።

የስነ ፅሁፍ ስራዎች በተሳታፊያን።

ቅዳሜ ማታ ከምሽቱ 3:40 ጀምሮ እንገናኝ።
.
@Fuadmu
@Fuadmu
@Fuadmubot
6.1K viewsedited  15:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 00:16:37 ፈገግታ መጅሊስ

ትዳር ከ300 – 100,000

በአቅማችሁ አዳምጡት!
.
@Fuadmu
@Fuadmu
@Fuadmubot
7.7K views21:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 22:27:21 ፈገግታ መጅሊስ 9

ውብ ቆይታ በኢስላማዊ እውቀትና በተጨባጭ ሁኔታችን ዙሪያ!

@Fuadmu
@Fuadmu
@Fuadmubot
1.2K views19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 22:26:04 Live stream finished (1 hour)
19:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 20:58:07 Live stream started
17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 19:33:35 Live stream scheduled for Jul 16 at 18:00
16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 00:20:08 ምኞት ...
(ፉአድ ሙና)
.
ለይሉ ጁሙዓ ነው ....
አንቺ አለሽ ከጎኔ፣
በአንድ እየመጠጥን
የሰለዋት መቅኔ።

ከከንፈርሽ ሲዘንብ
የአዝካር ማር ፈሰስ፣
በሲራ ሳብሰው
የናፍቆትሽ ሲደርስ፣
በለይል ሰላት ወግ
ሲባረክ ድግሱ፣
በዱዓ ሲለመጥ
ዱንያ ትርምስምሱ፣
ይታየኛል ቤቴ
በዲን ኑር ሲያበራ፣
ኢማን ሞልቶ ሲፈስ
ቁርዓኑ ሲቀራ።

እንዳትቀሰቅሱኝ .... እንዳትቀሰቀሱኝ ..... እንዳትቀሰቅሱኝ

ቲሽ ቀሰቀሱኝ!!

ባዶ ቤት
ባዶ አልጋ፣
ኢማን ያልሞላበት፣
በሀላል ያልረጋ።

ብትመጪ ምናለ?

ያረብ ኢኒ ፈቂር!!
.
@Fuadmu
@Fuadmu
@Fuadmubot
2.7K views21:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 23:10:38 ፈገግታ መጅሊስ
.
በዚህ ሳምንት

የኢስላማዊ እውቀት መሀይምነታችን እስከ ምን? የሀገራችን ሙስሊሞች የሀይማኖት እውቀት ከየት ወዴት? ሀይማኖታዊ እውቀትን በተመለከተ ምን ታዘብን?

የስነ ፅሁፍ ስራዎች በተሳታፊያን።

ቅዳሜ ማታ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ እንገናኝ።

@Fuadmu
@Fuadmu
@Fuadmubot
2.4K viewsedited  20:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 23:33:42 Live stream finished (2 hours)
20:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 20:59:28 Live stream started
17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ