Get Mystery Box with random crypto!

Fuad Muna (Fuya)

የቴሌግራም ቻናል አርማ fuadmu — Fuad Muna (Fuya) F
የቴሌግራም ቻናል አርማ fuadmu — Fuad Muna (Fuya)
የሰርጥ አድራሻ: @fuadmu
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.20K
የሰርጥ መግለጫ

የኛ እዉነታ የሌሎችን ስጋ ለብሶ ሲቀርብ!
በፅሁፍ ያስነበብኳችሁን በድምፄ ስትሰሙት!
ለአስተያየትዎ
@fuadmubot
ዩቲዩብ ቻናል http://Www.YouTube.com/c/FuadMuna
የፌስቡክ አካውንቴን ለማግኘት www.facebook.com/fuadmuna14
ለፒዲኤፍ ብሎግ www.fuadmuna.wordpress.com

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 31

2022-09-03 16:30:57 ፈገግታ መጅሊስ
.
በዚህ ሳምንት

"ኢስላማዊ" በሚል ተቀፅላ የሚደረጉ ቢዝነስ ተኮር እንቅስቃሴዎችን የመደገፍ ግዴታ አለብን?

ኢስላማዊ ጥበብ፣
ኢስላሚክ ባንክ፣
ሌሎችም ....

የቱን መደገፍ አለብን? ስለየቱስ አይመለከተንም ልንል ይገባል?

በዚህ ላይ ያላችሁን ሃሳብ እንወያያለን


የስነ ፅሁፍ ስራዎች በተሳታፊያን።

ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ እንገናኝ።
.
@Fuadmu
@Fuadmu
@Fuadmubot
1.4K viewsedited  13:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 21:28:56 Live stream started
18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 21:06:02 ፈገግታ መጅሊስ
.
በዚህ ሳምንት

በጋብቻ ውስጥ የባል እና የሚስት ሚና ምንድን ነው? ባል ከሚስቱ ማጣት የማይችለው ሚስትም ከባሏ የምትጠብቀው መሰረታዊ ነገርስ ምንድነው?

የስነ ፅሁፍ ስራዎች በተሳታፊያን።

ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ እንገናኝ።
.
@Fuadmu
@Fuadmu
@Fuadmubot
2.4K views18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 22:31:20 Live stream finished (1 hour)
19:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 15:22:21 ፈገግታ መጅሊስ
.
ዛሬ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ

ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ፎቶ ያጋራሉ? ደስታዎን ሀዘንዎን በፎቶ እና በተንቀሳቃሽ ምስል ያሳያሉ? ያደርጉ ከሆነ ምክንያትዎ ምንድነው? አያደርጉስ ከሆነ ከዚህ ድርጊት ለምን ታቀቡ? ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ህይወትን ከማጋራት ጋር በተያያዘስ ምን ታዝበዋል? በሚለው ዙሪያ እንወያያለን።

የስነ ፅሁፍ ስራዎች ቅድሚያ ይሰጣቸዋል።

ማታ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ እንገናኝ።
.
@Fuadmu
@Fuadmu
@Fuadmubot
5.5K views12:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 11:23:39 ትናንት ማታ ስለ አሹራዕ ካደረግነው ቆይታ
እህት አጢያ ያካፈለችንን ጋበዝናችሁ።
.
@Fuadmu
@Fuadmu
@Fuadmubot
7.2K viewsedited  08:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 08:57:40 የፈገግታ መጅሊስ 11

@Fuadmu
@Fuadmu
@Fuadmubot
6.2K viewsedited  05:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 15:15:32 ፈገግታ መጅሊስ
.
በዚህ ሳምንት

አሹራዕ እና ኢስላማዊ ታሪኮቻችን ላይ እንወያያለን።

የስነ ፅሁፍ ስራዎች በተሳታፊያን።

ቅዳሜ ማታ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ እንገናኝ።
.
@Fuadmu
@Fuadmu
@Fuadmubot
6.1K views12:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 23:22:57 የፈገግታ መጅሊስ 10

@Fuadmu
@Fuadmu
@Fuadmubot
7.2K views20:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 22:07:39
አላህ አዲስ ጅምርን ያድርግልን!!
የከፍታ ጅምር!!
.
@Fuadmu
@Fuadmu
@Fuadmubot
7.2K views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ