Get Mystery Box with random crypto!

Fuad Muna (Fuya)

የቴሌግራም ቻናል አርማ fuadmu — Fuad Muna (Fuya) F
የቴሌግራም ቻናል አርማ fuadmu — Fuad Muna (Fuya)
የሰርጥ አድራሻ: @fuadmu
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.20K
የሰርጥ መግለጫ

የኛ እዉነታ የሌሎችን ስጋ ለብሶ ሲቀርብ!
በፅሁፍ ያስነበብኳችሁን በድምፄ ስትሰሙት!
ለአስተያየትዎ
@fuadmubot
ዩቲዩብ ቻናል http://Www.YouTube.com/c/FuadMuna
የፌስቡክ አካውንቴን ለማግኘት www.facebook.com/fuadmuna14
ለፒዲኤፍ ብሎግ www.fuadmuna.wordpress.com

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 27

2022-10-06 10:30:16 ቀን 11 ሳላይሽ ....

በፉአድ ሙና
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
438 views07:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 07:01:42 ቀን 10 ሳላይሽ ....

በፉአድ ሙና
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
579 views04:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 20:26:56 ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የምትማሩ ካላችሁ ወይም ቡሌ ሆራ የምትኖሩ ወዳጆች ካላችሁ @Fuadmubot ላይ ጎራ በሉ።
.
ከጥልቅ መውደድ ጋር
ፉአድ ሙና
@Fuadmubot
834 views17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 07:01:34 ቀን 9 ሳላይሽ ....

በፉአድ ሙና
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
499 views04:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 07:01:23 ቀን 8 ሳላይሽ ....

በፉአድ ሙና
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
308 views04:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 07:00:31 ቀን 7 ሳላይሽ ....

በፉአድ ሙና
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
1.3K views04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 07:25:06 ቀን 6 ሳላወራሽ ....

በፉአድ ሙና
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
2.1K views04:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 07:25:06 ቀን 5 ሳላወራሽ ....

በፉአድ ሙና
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
82 views04:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 17:43:06 ተፈፀመ .... ከዛስ?
(ፉአድ ሙና)
.
ተፈፀመ .... እንደማለት ሁሉም ነገር በቀለለ ደግ ነበር። ሀሀሀሀ የሚፈፀም ትንፋሽ እንዳለ ሁሉ!! ከዛስ? ከተፈፀመ በኋላስ? «ደህና ሁኚ!» ካልኩሽ ወዲያስ? አረግን? ስሜት አልባ ሆንን? ናፍቆቴስ ጠፋ? ወይስ ባሰ? እርግጠኛ ነኝ ማወቅ ትፈልጊያለሽ አይደል? የምትወጂው እውነት ባይሆንም እንደ ሴት .... መረሳት ያምሻል እኮ! አይደል? ባትወጂኝም ስረሳሽ ደስ አይልሽም። እያሰብኩሽ ስሰቃይ የምታገኚው ደስታ አለ። ረስቼሻለሁ እንዳልል ከረሳሁሽ ይሄን እንዴት ፃፍኩ? እውነቱን ልንገርሽ .... አልረሳሁሽም።

በተደጋጋሚ አልፈልግህም ስትይኝ ፊቴ ላይ የምታዪው መረጋጋት እና ሳቅ እንደ ኤሊ ራሴን ከአደጋ የምሸሽግበት ልባሴ ነው። አንቺን ከማጣት የበለጠ አደጋ እንዳለ ሁሉ ..... ሀሀሀሀሀሀ!! ፈገግ ብዬ «አላህ የፈቀደውን እቀበላለሁ።» ስልሽ ትፈሪ ነበር አይደል? አላህ ለእኔ የሚያዳላ የሚያዳላ እየመሰለሽ ነው? «አላህ የተሻለውን ያድርግልሽ!» ስልሽ ልብሽ አትረጋጋም አይደል? ሀሀሀሀሀ እጮኛሽ ከእኔ አይሻል ይሆን ብለሽ ፈራሽ እንዴ?

እኔ ራሴን እየወቀስኩ ነው። ትዝ ይልሻል ለመጀመሪያ ጊዜ ስንገናኝ? ምን ልሆን ጨረቃ ፊትሽን አየሁ? እንዴት እንደሚያቀልጠኝ አልጠረጠርኩም? ምን ነበር አይኔን በሰበርኩት? የልቤ በሽታ የገባው በአይኔ በኩል ነው። አየሁሽና አይኔን መንቀል ተሳነኝ። አዕምሮዬ ውስጥ ባለው የሚስት መስፈርት መሰረት የተፈጠርሽ እኮ ነው የምትመስይው! እንዴት አንድ እንከን አይኖርሽም?

አንቺን ካወቅኩ ወዲያ የሴት ጣዕም ጠፋኝ። ማር ከላሱ በኋላ ሻይ እንደመጠጣት ..... ጣዕም አልባ!! ያኔ ከመስጂድ ስትወጪ ጅልባብሽን የበሩን ብረት ለማለፍ ሰብስበሽው እግርሽን አይቼው ነበር። እና ያንን የመሰለ እግር ባየሁበት አይኔ ..... ኧረ ስንቱ!!!

ብቻ ደስ ይበልሽ!!! አልረሳሁሽም!!! እያስታወስኩሽ አንቺን የማጣትን ስሜት እያጣጣምኩት ነው። ደስ ይበልሽ!! ፊት የነሳሽው እንኳን ፊት እንዳይነሳሽ ተደርገሽ ተሰርተሻል!!!
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
1.2K viewsedited  14:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 07:23:01 ቀን 4 ሳላወራሽ ....

በፉአድ ሙና
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
588 views04:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ