Get Mystery Box with random crypto!

Fuad Muna (Fuya)

የቴሌግራም ቻናል አርማ fuadmu — Fuad Muna (Fuya) F
የቴሌግራም ቻናል አርማ fuadmu — Fuad Muna (Fuya)
የሰርጥ አድራሻ: @fuadmu
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.20K
የሰርጥ መግለጫ

የኛ እዉነታ የሌሎችን ስጋ ለብሶ ሲቀርብ!
በፅሁፍ ያስነበብኳችሁን በድምፄ ስትሰሙት!
ለአስተያየትዎ
@fuadmubot
ዩቲዩብ ቻናል http://Www.YouTube.com/c/FuadMuna
የፌስቡክ አካውንቴን ለማግኘት www.facebook.com/fuadmuna14
ለፒዲኤፍ ብሎግ www.fuadmuna.wordpress.com

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 24

2022-11-29 09:36:11
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
623 views06:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-28 12:32:53
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
724 views09:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 21:18:55 Live stream started
18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 19:43:10 በዛሬው የፈገግታ መጅሊሳችን

የማናውቀውን ሰው ማግባት እንችላለን?
ሰውን ከማግባታችን በፊት በሪሌሽን ሺፕ መተዋወቅስ አለብን?
ለመተዋወቅ የምንሄድባቸው መንገዶችስ ምን ያህል ውጤታማ ናቸው?

ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ እንገናኝ።
.
@Fuadmu
723 views16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 11:25:10
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
206 views08:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-19 23:13:42 Live stream finished (1 hour)
20:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-19 21:54:16 ፈገግታ መጅሊስ ተጀምሯል
https://t.me/fuadmu?livestream=b1efbcc440d04a47f8
800 viewsedited  18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-19 21:54:01 Live stream started
18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-19 21:04:35 በዛሬው የፈገግታ መጅሊሳችን

የሀገራችን ሙስሊም የሰርግ እና የለቅሶ ስነ ስርዓትን በተመለከተ ምን ታዝባችኋል?

3:30 ሲል ይጀምራል።

.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
1.1K viewsedited  18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 08:08:42
ሂዳያ ሊል ኢህሳን የፊታችን እሁድ የ12ኛ ክፍል ተመራቂ ሙስሊም ተማሪዎችን በኢሙ ታወር ያስመርቃል።

በዚህ መሰናዶ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ @filard ላይ በቂ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።

4ኛ ዙር ደማቅ የምርቃት ፕሮግራም!


ተቋማችን ሂዳያ ሊል ኢህሳን የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን የኢስላም ህግጋት የሚፃረሩ ተግባራት ከሚፈፀሙበት የምርቃት ፕሮግራም ለመታደግ የጀመረውን የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የምርቃት ፕሮግራም እነሆ ህዳር 11 ለ4ኛ ዙር በኢሙ ታወር ያከናውናል።

ፕሮግራሙ በተለያየ እድሜ ላይ የሚገኙ ወጣት አባላቶቻችንን፣ ወላጆችን እና ተማሪዎችን ያማከለ ቁምነገርና መዝናናትን ከምሳ ግብዣ ጋር ያካተተ በመሆኑ ተሳታፊ ትሆኑ ዘንድ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን!

የመግቢያ ካርድ ለማግኘት በ 0901227996/0947650704 ይደውሉ።

#እሁድ_ህዳር_11
#ኢሙ_ታወር
1.3K viewsedited  05:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ