Get Mystery Box with random crypto!

Fuad Muna (Fuya)

የቴሌግራም ቻናል አርማ fuadmu — Fuad Muna (Fuya) F
የቴሌግራም ቻናል አርማ fuadmu — Fuad Muna (Fuya)
የሰርጥ አድራሻ: @fuadmu
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.20K
የሰርጥ መግለጫ

የኛ እዉነታ የሌሎችን ስጋ ለብሶ ሲቀርብ!
በፅሁፍ ያስነበብኳችሁን በድምፄ ስትሰሙት!
ለአስተያየትዎ
@fuadmubot
ዩቲዩብ ቻናል http://Www.YouTube.com/c/FuadMuna
የፌስቡክ አካውንቴን ለማግኘት www.facebook.com/fuadmuna14
ለፒዲኤፍ ብሎግ www.fuadmuna.wordpress.com

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 25

2022-11-12 22:25:06 Live stream finished (1 hour)
19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-12 21:12:30 ፈገግታ መጅሊስ ተጀምሯል
https://t.me/fuadmu?livestream=19df7728a6979bead7
779 viewsedited  18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-12 21:12:08 Live stream started
18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-12 10:47:24
በዛሬው የፈገግታ መጅሊሳችን

የሰው ሀቅን በተመለከተ እንወያያለን። የሰው ሀቅ በአላህ ሚዛን ክብደቱ ምን ያህል ነው? አማና የሚጠብቅ በጠፋበት ገንዘብ ማበደር እንዴት ይታያል? የታዘባችሁትን እና የገጠማችሁን አካፍሉን።

ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ እንገናኝ።

.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
1.4K views07:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 18:16:56
Challenge #አብሮነት

አንድ እህታችን በዚህ መልኩ ለአንድ በጦርነቱ ምክንያት ከቤተሰቦቿ ጋር ለተነጣጠለች ጓደኛዋ በዚህ መልኩ የእህትነት አብሮነትዋን አሳይታለች።

አብሮነታችሁን አሳዩ፤ አብሮነታችሁን አጋሩ!!
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
1.9K views15:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 10:45:46
የምትሳሱላቸውን ቤተሰቦቻችሁን በከንቱ ጦርነት ሳቢያ ማግኘት ላልቻላችሁ ....
ይኑሩ ይሙቱ ልብ የሚያረጋ መረጃ ማግኘት ለተሳናችሁ ....
የምትወዷቸውን የትግራይ ከተማዎች ለማየት ላልታደላችሁ ....

ለናፋቂ እና ተብሰክሳኪ ልቦች በሙሉ!

በዚህ ህመም ውስጥ ብቻችሁን አይደላችሁም። ህመማችሁ ያመናል። ከእናንተው እኩል ሰላም ሰፍኖ ውዳችሁን አቅፋችሁ በደስታ ስታነቡ ለማየት ጓጉተናል። እኛ ወንድም እህቶቻችሁ ከዘር እና ቋንቋ ኮተት በላይ ማሰብ በሚችል አዕምሮ ከልብ እንወዳችኋለን።

****

በዚህ ሁኔታ ያሉ ትግራዋይ ጓደኞች ያሏችሁን በሙሉ Challenge ለማድረግ እፈልጋለሁ። የሚወዱትን ነገር በአቅማችሁ ስጦታ ስጧቸውና ስጦታው ላይ እንዲህ ብላችሁ ፃፉበት «እነዚህ ቀናት አልፈው መቐለ ላይ እስክንስቅ ጓጉቻለሁ። በዚህ የናፍቆት ህመም ውስጥ ብቻህን/ሽን አይደለህም/ሽም። ሁሌም ከጎንህ/ሽ ነኝ።» ብላችሁ ፃፉበት። ፅሁፉን ደስ ባላችሁ መልኩ ካሉበት ተጨባጭ ጋር ማያያዝ ትችላላችሁ።

አብሮነታችሁን አሳዩ።

አላህ ሆይ ሰላም አንተ ነህ። ሰላምም ካንተ ነው። ሀገራችንን ሰላም አድርግልን።

Challenge የተቀበላችሁ ይህን ቻሌንጅ ለሌላ ሰውም በማስተላለፍ እስኪ አይዞን እንባባል። ቻሌንጁን ስትተገብሩ የፅሁፉን እና የስጦታውን ፎቶ ብትልኩልን እናጋራዋለን።
.
ፉአድ ሙና
ከጥልቅ መውደድ ጋር!
የማይነበብ ፊርማ
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
2.5K viewsedited  07:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 09:08:12 በዛሬው የፈገግታ መጅሊሳችን

ባለፈው ሳምንት በኔትዎርክ መቆራረጥ ምክንያት ባሳደርነው ሀሳብ ላይ እንወያያለን።

ድንግልና በማህበረሰቡ ውስጥ የሚሰጠው ቦታ ምን ይመስላል። እርስዎ የወደፊት የትዳር አጋርዎ ድንግል ባትሆን/ባይሆን ምን ያደርጋሉ።

አርዕስቱን አስመልክቶ የታዘቡትን እና የገጠመዎትን ያካፍሉን።

የስነ ፅሁፍ ስራዎች ይበረታታሉ።

ከምሽቱ 3:00 ላይ እንገናኝ።
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
725 views06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-17 12:43:54
Sexual Objectification
በሀይማኖት ሽፋን
(ፉአድ ሙና)
.
የእስልምና ሀይማኖት ለሴት ልጅ ላቅ ያለ ቦታን ይሰጣል። የተከበረ እንጂ ሴት ልጅን አያከብርም ሲል ሊያዋርዳት የሞከረን ወራዳነት ይደነግጋል። በዚህ መልኩ ለሴት ልጅ ክብር የሚሰጠው ሀይማኖት የገደበውን ከአራት በላይ ያለማግባት ድንጋጌ ከጊዜ ወዲህ ሴቶችን የማብሸቂያና Help less እንደሆኑ እስኪሰማቸው ድረስ ስሜታቸውን የመጉጃ መሳሪያ ሆኖ እየታዘብን እንገኛለን።

አላህ በብዙ የብቁነት መስፈርቶች የደነገገው ተጨማሪ ሚስት የማግባት ፈቃድ «ሁለተኛ አግባባት» «ሶስተኛ ጨመርኩ» እያልን ሴቶቹ ሰው እንዳልሆኑ እንዲሰማቸው በሚያደርግና ስሜታቸውን በሚጎዳ መልኩ Phrase ማድረግ ከፍ ሲልም ሴቶቹ እስልምና በሰጣቸው ቦታ ላይ ጥያቄ እስኪያድርባቸው በነፍሳቸው ላይ ሰይጣንን ማገዝ ከነውርም በላይ ነውር የሆነ ተግባር ነው።

ጨቅላ ታዳጊዎች በልጅነታቸው የሚቀልዱትን ቀልድ ካደጉም በኋላ መቀለድ የትልቅ ጨቅላ ከማስባል የዘለለ ፋይዳ አይኖረውም። አስቂኙ ተጨባጭ ደግሞ በዚህ ጉዳይ በብዛት ሲነታረኩ የሚውሉት ገና አንድ እንኳን ያላገቡ የኔ ቢጤዎች መሆናቸው ነው።

ሴት ልጅ ክብር ናት። ሴት ልጅ በወሲባዊ ስሜት ብቻ የማትወከል ምሉዕ ሰው ናት። በየመንገዱ የተተወ ለከፋ በሶሻል ሚዲያ በሀይማኖት ሽፋን ሊደርስባት አይገባም። ይህ ብልግና እንጂ ቀልድም አይደለም።
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
5.7K views09:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-17 12:43:13
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
4.2K views09:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-16 20:00:47 ልክ እንደፍቺ ተውበት ገደብ ቢኖረው ....
ከሶስት በኋላ ሌላ ካላገባች ሚስት እንደማትበቃ ....
ከሶስት በላይ ተውበት ሌላ ሀይማኖት ውስጥ ገብቶ መመለስ ቢፈልግ ....

ስንት ጊዜ ሀይማኖት ቀይረን ነበር?
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
4.6K views17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ