Get Mystery Box with random crypto!

Fuad Muna (Fuya)

የቴሌግራም ቻናል አርማ fuadmu — Fuad Muna (Fuya) F
የቴሌግራም ቻናል አርማ fuadmu — Fuad Muna (Fuya)
የሰርጥ አድራሻ: @fuadmu
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.67K
የሰርጥ መግለጫ

የኛ እዉነታ የሌሎችን ስጋ ለብሶ ሲቀርብ!
በፅሁፍ ያስነበብኳችሁን በድምፄ ስትሰሙት!
ለአስተያየትዎ
@fuadmubot
ዩቲዩብ ቻናል http://Www.YouTube.com/c/FuadMuna
የፌስቡክ አካውንቴን ለማግኘት www.facebook.com/fuadmuna14
ለፒዲኤፍ ብሎግ www.fuadmuna.wordpress.com

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-05-09 16:50:58
ኢፋዳ!

በአንባቢዎቿ እጅ!
.
@Fuadmu
@Fuadmu
2.2K views13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 11:35:12 አስቸኳይ!
.
ቱርክ የሚኖር ኢፋዳን መግዛት የሚፈልግ አንድ ሰው ብቻ @ifadasales ላይ ያውራን።
.
@Fuadmu
@Fuadmu
2.4K views08:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 08:48:08
ኢፋዳ እየተነበበች ነው። አንባቢዎችም ፎቶዎችን እያጋሩን ነው። እርስዎም ፎቶዎን @Fuadmuna ላይ ያጋሩን!

ያልገዛችሁ ኮመንት ላይ የት እንደሚገኝ መረጃ ታገኛላችሁ። @ifadasales ላይ ብትገዙ ይመረጣል።
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmu
2.4K views05:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 13:30:28
አዳማ!!! አዳማ!! አዳማ!!

አዳማ ኦርደር መቀበል ጀምረናል።
.
አዳማ ያላችሁ አንባቢዎች ከዚህ ሰዓት ጀምሮ መፅሀፉን @ifadasales ላይ ማዘዝ ትችላላችሁ።

አሁን ላይ ኦርደር እየተቀበልንባቸው ያሉ ከተማዎች

አዲስአበባ
አዳማ
ደሴ
ጅማ
ድሬዳዋ
ሀረር

ሌሎች ክፍለሀገሮች ላይም በቅርቡ ኦርደር  መቀበል እንጀምራለን።

ከጥልቅ መውደድ ጋር!
ፉአድ ሙና
የማይነበብ ፊርማ
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
1.3K views10:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 10:51:08
ከዚህ በሚከተሉት ቦታዎች ሱቅ ያሏችሁ እና የኢፋዳ ፒክ አፕ ሎኬሽን በመሆን መፅሀፉን ለገዢዎች ለማቀበል ፈቃደኛ የሆናችሁ ቤተሰቦች @Fuadmuna ላይ አለን በሉ።

አዲስ አበባ

1) ቤተል
2) ጀሞ
3) ሜክሲኮ
4) ፒያሳ
5) መገናኛ
6) ኮልፌ

በክልል ከተማዎች

ጅማ
ሀዋሳ
.
ከጥልቅ መውደድ ጋር!
ፉአድ ሙና
የማይነበብ ፊርማ
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
1.5K viewsedited  07:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 13:23:13
ድሬ!!! ድሬ!! ድሬ!!
ሀረር!! ሀረር!! ሀረር!!

ድሬዳዋ እና ሀረር ኦርደር መቀበል ጀምረናል።
.
ድሬዳዋ፣ ሀረር እና አካባቢዋ ያላችሁ አንባቢዎች ከዚህ ሰዓት ጀምሮ መፅሀፉን @ifadasales ላይ ማዘዝ ትችላላችሁ።

አሁን ላይ ኦርደር እየተቀበልንባቸው ያሉ ከተማዎች
አዲስአበባ
ደሴ
ጅማ
ድሬዳዋ
ሀረር

ሌሎች ክፍለሀገሮች ላይም በቅርቡ ኦርደር  መቀበል እንጀምራለን።

ከጥልቅ መውደድ ጋር!
ፉአድ ሙና
የማይነበብ ፊርማ
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
989 viewsedited  10:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 06:38:35
100+ ነፃ መፅሀፍት!
.
በፈገግታ መጅሊሳችን ላይ በተደረገው የልዩ ሽያጭ ጨረታ ከአንድ መቶ በላይ የሚሆኑ መፅሀፍት ዋጋ ተሸፍኗል። መፅሀፍቶቹ የመግዛት አቅም ለሌላቸው አንባቢዎቼ በውድድር መልክ የሚሸለሙ ይሆናሉ።

የጨረታው አሸናፊዎች

1) ይስሀቅ  ለገሰ – 30 መፅሀፍት
2) ተስኒም በድሩ – 28 መፅሀፍት
3) ሬድዋን አወል – 22 መፅሀፍት
4) ራቢያ  –  20 መፅሀፍት
5) ኸውላ  (መጨረሻ ላይ ስላልነበርሽ አካውንት መላክ አልቻልንም @Fuadmuna ላይ አካውንት መውሰድ ትችያለሽ)

አሸናፊዎችን ከልብ እያመሰገንኩ። ካወጡት የሚልቅን እንዲተካላቸው እና ሁሌም እንዳይጎድልባቸው ዱዓዬ ነው።

የጨረታው አሸናፊዎች መፅሀፋቸውን (የመጀመሪያዎቹን 6 ኮፒዎች) እኔው በአካል አግኝቼ የምሰጣቸው ይሆናል። ኢንሻአላህ!

ማታ በኮኔክሽን ምክንያት መጫረት ያልቻላችሁ እና የነፃ መፅሀፍት ዋጋ መሸፈን የምትፈልጉ 3 ሰዎች @Fuadmuna ላይ መጥታችሁ ልታናግሩኝ ትችላላችሁ። ለእናንተም እኔው መፅሀፉን የማስረክብ ይሆናል።
.
ከጥልቅ መውደድ ጋር!
ፉአድ ሙና
የማይነበብ ፊርማ
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
1.6K viewsedited  03:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 21:01:29 ፈገግታ መጅሊስ ተጀምሯል። ገባ ገባ በሉ!
https://t.me/fuadmu?livestream=5e47619ed547e76e70
1.3K viewsedited  18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 20:46:32
ጅማ! ጅማ! ጅማ! ጅማ!

ጅማ እና ደሴ ኦርደር መቀበል ጀምረናል።
.
ጅማ እንዲሁም ደሴ እና አካባቢዋ ያላችሁ አንባቢዎች ከዚህ ሰዓት ጀምሮ መፅሀፉን @ifadasales ላይ ማዘዝ ትችላላችሁ።

ሌሎች ክፍለሀገሮች ላይም በቅርቡ ኦርደር መቀበል እንጀምራለን።

ከጥልቅ መውደድ ጋር!
ፉአድ ሙና
የማይነበብ ፊርማ
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmubot
1.5K views17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 17:22:56 ለዛሬው የፈገግታ መጅሊስ ዝግጁ ናችሁ??

ስለ ኢፋዳ እናወጋለን! ከአንድ እስከ ሶስተኛ ኮፒዎችን አጫርተን ለመግዛት አቅም የሌላቸውን እናግዛለን።

3:00 ላይ እዚሁ ቻናሌ ላይ እንገናኝ!!!

ዝግጁ?
.
@Fuadmu
@Fuadmu
ለአስተያየትዎ
@Fuadmu
1.7K viewsedited  14:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ